Перейти к содержимому

የሰው ልጅ አእምሮ ምስጢር፦ IQ ምንድን ነው? አእምሮን የማሳደግ 7 ሳይንሳዊ መንገዶች | What is IQ?

nexus tube

0:00 / 0:00

የሰው ልጅ አእምሮ ምስጢር፦ IQ ምንድን ነው? አእምሮን የማሳደግ 7 ሳይንሳዊ መንገዶች | What is IQ?

322 просмотра · 2 нед. назад
nexus tube
634 подписчика
322 просмотра · 2 нед. назад
አእምሯችን እንዴት ይሰራል? IQ (Intelligent Quotient) ወይም የብልህነት መለኪያ በህይወታችን እና በስኬታችን ላይ ያለው እውነተኛ ተፅዕኖ ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ ስለ አእምሮአችን አቅም፣ ስለ IQ ምንነት፣ ከፍተኛ IQ ያላቸው ሰዎች የሚያሳዩአቸውን ድብቅ እና ያልተለመዱ ባህሪያት፣ እንዲሁም የአእምሯችንን IQ ለማሳደግ የሚረዱ ሳይንሳዊ እና ስነ-ልቦናዊ መንገዶችን በጥልቅ እንመረምራለን። አእምሮአችሁን ማደስ እና እውነተኛውን የብልህነት ደረጃችሁን ማወቅ ከፈለጋችሁ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተከታተሉ። 👇 በቪዲዮው ላይ ያላችሁን አስተያየት ኮመንት ላይ ያካፍሉን! ቻናሉን Like, Share እና Subscribe በማድረግ የNEXUS ቤተሰብ ይሁኑ። #IQ #PsychologyAmharic #Intelligence #NEXUS #AmharicPhilosophy #Ethiopia #Mindset #የአእምሮኃይል #ብልህነት #IQTest #IQ #PsychologyAmharic #Intelligence #NEXUS #BrainPower #Ethiopia #Mindset #የአእምሮኃይል #ብልህነት #IQTest #AmharicMotivation #SelfImprovement #CriticalThinking #የስነልቦናትምህርት #አስተሳሰብ #PersonalGrowth #EthiopianYoutuber #AmharicPodcast #ትልቅሰው #የአእምሮእድገት