ዳግም እናት ሆንኩ እና ከቆቦ የተላከልን አስደሳች ስጦታ!
TADE & MAHI
0:00 / 0:00
ዳግም እናት ሆንኩ እና ከቆቦ የተላከልን አስደሳች ስጦታ!
9 624 просмотра · 10 ч назад
TADE & MAHI
31 тыс. подписчиков
9 624 просмотра · 10 ч назад
ሰላም የ TADE & MAHI ቤተሰቦች! እንኳን በደህና መጣችሁ።
በዛሬው ቪዲዮችን ዳግም የክርስትና እናት የሆንኩበትን ልዩና መንፈሳዊ ደስታ፣ ለክርስትናው ያደረግነውን ዝግጅት፣ የነጭ ልብስ ግዢ እና የነበረንን ውብ ቆይታ አብረን እናያለን። በተጨማሪም እናቴ ከቆቦ ለማማ የላከችላትን አስደሳች ስጦታዎች ከፍተን አብረን ተመልክተናል።
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like፣ Share እና ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ! መልካም ቆይታ!
የቪዲዮው ክፍሎች (Timestamps): 00:00 - መግቢያ እና የክርስትና እናት የመሆን ደስታ 01:25 - ለክርስትና አዲስ ልብስ ግዢ 03:10 - የዋዜማው የፀጉር ስራ ውጣ ውረድ 04:30 - ወደ ቤተክርስቲያን ጉዞና ቃል ኪዳን 05:50 - ከቆቦ የመጡ ስጦታዎችን መክፈት 10:15 - ከልጆች ጋር የነበረን ጣፋጭ ጊዜና ማጠቃለያ
#TadeAndMahi #EthiopianVlog #ክርስትና #FamilyVlog #Ethiopia