የተከሸነ ቃላት የለኝም - ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን | Yetekeshene Kalat Yelegnem - Nazareth Amanuel Shebsheba
Enzemer
0:00 / 0:00
የተከሸነ ቃላት የለኝም - ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን | Yetekeshene Kalat Yelegnem - Nazareth Amanuel Shebsheba
114 просмотров · 2 нед. назад
Enzemer
36 подписчиков
114 просмотров · 2 нед. назад
በዚህ እጅግ ደስ የሚልና በምስጋና የተሞላ የወንጌል ዝማሬ፣ የጌታን ታላቅነትና ክብር በቃላት ገልጸን ልንጨርሰው እንደማንችል እናሰላስላለን። ከምስጋና፣ ከዝማሬና በእልልታ አምላካችንን ከመባረክ ውጪ ለበዛልን ቸርነቱ የምንከፍለው ስለሌለን ልባችንን ለእርሱ የምንሰጥበት ድንቅ የምስጋና ጊዜ ነው።
የቪዲዮው Caption (Video Caption)
"የተከሸነ ቃላት የለኝም
ቢኖርም የልቤን አይገልጽልኝም
ከምስጋና ሌላ ምን ትዎዳለህ /2
ከዝማሬ ሌላ ምን ትዎዳለህ /2
ከምስጋና ሌላ ምን ትዎዳለህ /2
ከዝማሬ ሌላ ምን ትዎዳለህ /2
ክበር እንዳልልህ ከብረሃል
ንገስ እንዳልልህ ነግሰሃል
የምሰጥህ ሁሉ ያንስብሃል //2
የምሰጥህ ሁሉ ያንስብሃል //2
የምሰጥህ ሁሉ ያንስብሃል //2
የምሰጥህ ሁሉ ያንስብሃል //2
ሺህ ቃላት ባወጣ ቅኔ ብደረድር
ልገልጸው አልችልም ያንተን ክብር / 4
ሺህ ቃላት ባወጣ ቅኔ ብደረድር
ልገልጸው አልችልም ያንተን ክብር / 4
የተከሸነ ቃላት የለኝም
ቢኖርም የልቤን አይገልጽልኝም
ከምስጋና ሌላ ምን ትዎዳለህ /2
ከዝማሬ ሌላ ምን ትዎዳለህ /2
ከምስጋና ሌላ ምን ትዎዳለህ /2
ከዝማሬ ሌላ ምን ትዎዳለህ /2
ከልብ የሚወጣ የምስጋና ሽታ
መቅደስህን ይሙላው ጠዋትና ማታ /4
ከልብ የሚወጣ የምስጋና ሽታ
መቅደስህን ይሙላው ጠዋትና ማታ /4
ለዘላለም በዙፋንህ ላይ ትኖራለህ
የኔስ ጌታ ማብቂያም የለህ
የኔስ አምላክ ማብቂያም የለህ /2/
አንተ ጻድቅ ነህ ጻድቅ ነህ
ሥራህ ትክክል ትክክል
እውነትን ሳታይ ሳትለይ
ፈጥነህ አትበይን አትበይን /2/
ጌታዬ ላመስግንህ
ኢየሱሴ ከፍ ላድርግህ
ያለኝን ላንተ ምስጋና
ይዤ ወደመቅደስህ ልግባ /2/
በምስጋና ተውበህ ላለህ
በክብርም እጅግ ደምቀህ ላለህ
ምስጋና አይነስብህ
ዝማሬ አይነስብህ
እልልታ አይነስብህ
ጭብጨባ አይነስብህ /2
ኦሆሆ በላይ በላይ ደግሜ ደግሜ እልልታን ልጨምርልህ
ኦሆሆ በላይ በላይ ደግሜ ደግሜ ጭብጨባን ልጨምርልህ
በምስጋና ተውበህ ላለህ
በክብርም እጅግ ደምቀህ ላለህ
ምስጋና አይነስብህ
ዝማሬ አይነስብህ
እልልታ አይነስብህ
ጭብጨባ አይነስብህ /2"
በምስጋና ተውቦ እና በክብር ደምቆ ላለው ለጌታችን ለእግዚአብሔር እልልታንና ምስጋናን የሚያቀርብ ድንቅ መዝሙር! ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን::
#YetekesheneKalatYelegnem #NazarethAmanuelChoir #ProtestantSong #EthiopianGospelSong #Mezmure #የፕሮቴስታንትመዝሙር #ናዝሬትአማኑኤል #የተከሸነቃላትየለኝም
🔔 አዳዲስ መንፈሳዊ መዝሙሮችን እና ዝማሬዎችን ለማግኘት Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ!
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! 🙏✨