Перейти к содержимому

Ethiopian Food Afagn አፋኝ

Melegna | መለኛ

0:00 / 0:00

Ethiopian Food Afagn አፋኝ

42 878 просмотров · 1 год назад
Melegna | መለኛ
190 тыс. подписчиков
42 878 просмотров · 1 год назад
አፋኙን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን የዛሬው አፋኝ ለ2 ሰየሚበቃ ነው 500 ግራም ቀይ የተፈጨ የበሬ ስጋ 1 የሾርባ ማንኪያ በትንንሹ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት 1 የሾርባ ማንኪያ ተልጦ እና ታጥቦ በትንንሹ የተከተፈ ዝንጅብል 8 የሚጥሚጣ ቃሪያ ከነፍሬው የተከተፈ 2 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ቂቤ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ 1 የሾርባ ማንኪያ አዋዜ የማጣፈጫ ቅመሞች 1 የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ ግማሽ የቡና ማንኪያ ኮረሪማ ግማሽ የቡና ማንኪያ ከሙን ግማሽ የቡና ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ማባያ እንጀራ ዳቦ