Перейти к содержимому

ከአንዷለም ጎሳ ኮንሰርት ጀርባ የተፈጠሩ ከባድ ድጋፍ እና ተቃውሞዎች(‪@gizemedia1974‬ )

Gize Media

0:00 / 0:00

ከአንዷለም ጎሳ ኮንሰርት ጀርባ የተፈጠሩ ከባድ ድጋፍ እና ተቃውሞዎች(‪@gizemedia1974‬ )

9 068 просмотров · 1 день назад
Gize Media
102 тыс. подписчиков
9 068 просмотров · 1 день назад
መላውን ሀገር ካሳዘነው የሞዴል ቀነኒ አዱኛ አሰቃቂ ህልፈት በኋላ፣ በጥርጣሬ ታስሮ የነበረው ድምጻዊ አንዷለም ጎሳ በትናንትናው የእሬቻ ኮንሰርት ላይ ወደ መድረክ ተመልሷል። የሙዚቃ ህይወቱ ዳግም ማንሰራራት ወይስ የጥቁር ታሪክ ጥላ? የቤተሰቦቿን የእንባ መማጸን እና የወቅቱን ሁኔታ የሚያስታውስ ዘገባ። #AndualemGosa #KeneniAdunya #EthiopianNews #IrreechaaFestival#gizemedia1974 ጊዜ ሚዲያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተዳሰሱ ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ባሩ ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለኢትዮ አዲስ መረጃ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን እንድንዘግብልዎ የሚፈልጉት ማህበራዊ ጉዳዮች ካሉ በሀሳብ መስጫ ሳጥናችን ላይ አድራሻዎን ያስቀምጡልን!