🔥 የYouTube Watch Time በፍጥነት ለማሳደግ እነዚህን 6 ነገሮች ተግብሩ! 😱 | የMonetization ምስጢር
Bele Tech
0:00 / 0:00
🔥 የYouTube Watch Time በፍጥነት ለማሳደግ እነዚህን 6 ነገሮች ተግብሩ! 😱 | የMonetization ምስጢር
3 просмотра · 8 дн. назад
Bele Tech
31 подписчик
3 просмотра · 8 дн. назад
🔥 የYouTube Watch Time በፍጥነት ለማሳደግ 6 ወሳኝ ምክሮች! 🚀
የYouTube ቻናልህን Monetization ማስገባት ትፈልጋለህ? 🤔 4000 ሰዓት Watch Time ለመሙላት እየተቸገርክ ነው?
በዚህ ቪዲዮ የYouTube Watch Time ለማሳደግ የሚረዱ 6 ጠቃሚ ምክሮችን አቀርብላችኋለሁ። 💯
✅ 1. ተመልካቾችን የሚስብ የቪዲዮ ርዕስ መምረጥ ✅ 2. ማራኪ Thumbnail መስራት ✅ 3. ጥራት ያለው ይዘት ማቅረብ ✅ 4. ተመልካቾች ቪዲዮውን እንዲያዩ ማበረታታት ✅ 5. ቪዲዮዎችን በተከታታይ መለቀቅ ✅ 6. YouTube Analytics በመጠቀም ውጤትን መከታተል
📌 ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ከሆነልህ Like 👍 አድርግ፣ Subscribe 🔔 አድርግ እና ለጓደኞችህ Share አድርግ!
💬 ጥያቄ፦ የYouTube Watch Time ስንት ሰዓት ደርሷል? በComment ንገረኝ!
#YouTubeWatchTime #YouTubeMonetization #AmharicTutorial #EthiopiaYouTube #YouTubeTips