ከምክክሩ የተገኘው ውጤት የጠመንጃ ቋንቋ ተሸነፈ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
EBC
0:00 / 0:00
ከምክክሩ የተገኘው ውጤት የጠመንጃ ቋንቋ ተሸነፈ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
5 131 просмотр · 15 часов назад
EBC
2,16 млн подписчиков
5 131 просмотр · 15 часов назад
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ሂደቱን ለማጠልሸት ፅንፈኛ ኃይሎች የሐሰት ውንጀላዎች እና የማደናገሪያ ዘመቻዎች ቢካሄዱበትም ከ4 ሺህ ተመካካሪዎች ከ400 በላይ በሚሆኑ አጀንዳዎች ላይ ተወያይተው በ99 በመቶዎቹ ላይ ተስማምተዋል፡፡
ይህ ምክክር የፅንፈኞችን ሴራ በማክሸፍ እና የኢትዮጵያን ሰላም እና የህዝቦችን አንድነት በማጠናከር ከመሳሪያ ይልቅ የውይይት ባህል እንዲዳብር በማድረግ ስኬታማነቱን አረጋግጦ ተጠናቋል፡፡
#Ethiopia #ኢትዮጵያ #ሀገራዊ_ምክክር #የኢትዮጵያ_ምክክር #ሰላም #አንድነት #ውይይት #EthiopianNationalDialogue #NationalDialogue #Peace #Unity #EthiopianPolitics