የአስቴር ታሪክ፦ ወላጅ አልባዋ ልጅ ንግሥት ሆነች!
ቅዱሱ ታሪክ
0:00 / 0:00
የአስቴር ታሪክ፦ ወላጅ አልባዋ ልጅ ንግሥት ሆነች!
8 230 просмотров · 2 недели назад
ቅዱሱ ታሪክ
160 подписчиков
8 230 просмотров · 2 недели назад
አስቴር ማን ነበረች? እንዴትስ ከወላጅ አልባ ልጅ ወደ ንግሥትነት ደረሰች?
ይህ ቪዲዮ የአስቴርን አስደናቂ የሕይወት ታሪክ፣ ከመርዶክዮስ ጋር ያላትን ግንኙነት፣ ወደ ንጉሡ ቤተ መንግሥት መግባቷን እና በመጨረሻም ለሕዝቧ ያደረገችውን ታላቅ መስዋዕትነት ይተርካል።
አስቴር ውበቷ ብቻ ሳይሆን ትሕትናዋ፣ ጥበቧ እና ድፍረቷ የሚያስተምሩን ታላቅ ታሪክ ናት።
🙏 ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከተወደደዎት Like, Subscribe እና Share ያድርጉ።
#አስቴር #የመጽሐፍቅዱስታሪክ #BibleStories #አማርኛ