ሰበር ዜና! ትራምፕ ቻይናንን ክፉኛ አስጠነቀቁ | ሳዑዲ በርካታ ድሮኖችን ጠለፈች | እንግሊዝ ኢራንን አልታገስም አለች | Gebeya Global
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
ሰበር ዜና! ትራምፕ ቻይናንን ክፉኛ አስጠነቀቁ | ሳዑዲ በርካታ ድሮኖችን ጠለፈች | እንግሊዝ ኢራንን አልታገስም አለች | Gebeya Global
5 083 просмотра · 9 часов назад
GEBEYA GLOBAL
128 тыс. подписчиков
5 083 просмотра · 9 часов назад
🌍 ገበያ ግሎባል | ግሎባል ዜና
በዛሬው የGebeya Global ዜና ዝግጅታችን የዓለም ዋና ዋና ወቅታዊ ዜናዎችን በዝርዝር እናቀርባለን።
ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን በሰባት ቀናት መክፈት ያስችላል ያለችውን ዕቅድ ይፋ ማድረጓን።
ጳጳሱ የተባበሩት መንግሥታት ውይይት ወደ ‘ተውኔት’ ሊቀየር ይችላል ሲሉ ማስጠንቀቃቸውን።
ትራምፕ ቻይና ለኢራን የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ማስጠንቀቃቸውን።
እንግሊዝ በግዛቷ በኢራን የሚፈጸም ጠላትነትን እንደማትታገስ ማስጠንቀቋን።
ሳዑዲ አረቢያ ወደ ሪያድ እያቀኑ ነበር ያለቻቸውን የሁቲ ድሮኖች መጥለፏንና ሌላው መረጃችን ነው።ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ።
🌍 Gebeya Global | Global News
Welcome to Gebeya Global, your trusted source for breaking global news, geopolitics, international affairs, and world updates.
Iran announcing a plan it claims will enable the opening of the Strait of Hormuz within seven days.
The Pope warning that United Nations discussions could turn into mere "theater."
Trump warning China to stop its support for Iran.
The UK warning that it will not tolerate Iranian hostility on its territory.
Saudi Arabia intercepting Houthi drones it stated were heading toward Riyadh, and other news updates.
👍 Like • Share • Subscribe
#GebeyaGlobal #GebeyaGlobalNews #StraitOfHormuz #irannews #middleeasttensions #hormuzstrait #Geopolitics #PopeFrancis #UnitedNations #UNTheater #vaticannews #globaldiplomacy #trump #chinairan #usforeignpolicy #uschina #sanctions #uknews #UKForeignPolicy #IranHostility #NationalSecurity #SaudiArabia #HouthiDrones #Riyadh #YemenConflict #middleeastdefense