Перейти к содержимому

የጨልጨል መስኖ ፕሮጀክት እንቅፋቶቹ ተፈቱ |ግንባታው በተያዘው የበጀት ዓመት ሊጠናቀቅ ነው | Chelchel Irrigation Project|EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

የጨልጨል መስኖ ፕሮጀክት እንቅፋቶቹ ተፈቱ |ግንባታው በተያዘው የበጀት ዓመት ሊጠናቀቅ ነው | Chelchel Irrigation Project|EBCDOTSTREAM

25 205 просмотров · 1 месяц назад
EBC
2,16 млн подписчиков
25 205 просмотров · 1 месяц назад
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ባሌ ዞን እየተገነባ የሚገኘው የጨልጨል የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ በተያዘው የበጀት ዓመት እንደሚጠናቀቅ ተገልጿል። በፕሮጀክቱ ግንባታ ሂደት ያጋጠሙ ችግሮች በሙሉ መፈታታቸው የተገለጸ ሲሆን፣ አሁን ላይ የፕሮጀክቱ አጠቃላይ አፈጻፀም 50 በመቶ መድረሱ ታውቋል። 👉 ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ! #Ethiopia #Oromia #EastBale #Chelchel #Irrigation #Agriculture #Development #EthiopianNews #InfrastructureProject #OromiaNews #ebc #etv #ebcdotstream #news