#የስራ_ውል ከመፈረምዎ_በፊት_ሊያዩዋቸው_የሚገቡ _ወሳኝ_የሕግ ነጥቦች!
ሕግን በቀላሉ
0:00 / 0:00
#የስራ_ውል ከመፈረምዎ_በፊት_ሊያዩዋቸው_የሚገቡ _ወሳኝ_የሕግ ነጥቦች!
1 020 просмотров · Трансляция закончилась 2 недели назад
ሕግን በቀላሉ
580 подписчиков
1 020 просмотров · Трансляция закончилась 2 недели назад
#የስራ_ውል ከመፈረምዎ_በፊት_ሊያዩዋቸው_የሚገቡ _ወሳኝ_የሕግ ነጥቦች!
ከመፈረምዎ በፊት ያንብቡ፤ ግር ካልዎት እና ጠይቀው መልስ ካለገኙ አይፈርሙ!
#በውጭ ሀገርም ሆነ በሀገር ውስጥ ስራ ሲጀምሩ የፈረሙት ውል እጅዎን በካቴና እንዳያሰራው ምን ያህል ተጠንቅቀዋል? ብዙ እህቶች እና ወንድሞቻችን "ስራ አገኘሁ" በሚል ደስታ ወይም ሂደቱን በፍጥነት የመጨረስ ጉጉት ምክንያት የፈረሙበት ወረቀት ላይ ምን እንደተፃፈ ሳያነቡ ለከባድ እንግልት እና ችግር ይዳረጋሉ።
#በዚህ የቀጥታ ስርጭት ውስጥ የኢትዮጵያ የስራ ስምሪት አዋጅ፣ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ እና የአለም አቀፍ የህግ ድንጋጌዎችን (ILO) መሰረት በማድረግ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች በዝርዝር ዳሰናል፡
•የህግ ማዕቀፎችና አዋጆች፡ በአዋጅ ቁጥር 923/2008 (ማሻሻያ 1242/2013) እና 1156/2011 መሰረት የውል ህጋዊነት።
•አደገኛ የውል ወጥመዶች፡ ፓስፖርት መወሰድ፣ ህገ-ወጥ የቅጣት ውሎች እና አሻሚ የስራ አይነቶች።
•የደሞዝ እና ጥቅማጥቅም ጥበቃ፡ የደሞዝ ተቀናሽ ህገ-ወጥነት እና የህክምና/ኢንሹራንስ መብቶች።
•የተከታታዮች ጥያቄዎችና መልሶች፡ በቋንቋ ካልተረዳሁት ውል ብፈርም ህጉ ይጠብቀኛል? ኤጀንሲ የደሞዝ ኮሚሽን መቀነስ ይችላል? ለሚሉ ጥያቄዎች ህጋዊ ምላሾች።
ሕግን ማወቅ መብትን ያስከብራል! ቪዲዮውን ሙሉውን በመከታተል ራስዎንና ወዳጆችዎን ከህገ-ወጥ አሰራር ይታደጉ።
📢 መብትዎን ያውቁ! ቪዲዮውን ላይክ (Like) ያድርጉ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ SHARE በማድረግ የሰዎችን የስራ ህይወት ይታደጉ!
💬 በስራ ውል ወይም በስራ ቦታ የገጠማችሁ የህግ ጥያቄ ካለ ታች ኮመንት (Comment) ላይ ጻፉልኝ፣ እመልሳለሁ።
🔔 በየሳምንቱ ረቡዕ ምሽት በምናደርገው የቀጥታ ስርጭት ላይ ለመሳተፍ እና አዳዲስ የህግ ማእቀፎች ለማግኘት ገጻችንን Subscribe / Follow ማድረግ አትርሱ! ለበለጠ መረጃ እና ለህግ አማካሪነት አገልግሎት፦ኢሜይል፡ hgenebekelalu@gmail.com ዩቲዩብ፡ ህግን በቀላሉ
የስራ ውል, የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት, የኢትዮጵያ ህግ, የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ, ህግን በቀላሉ, የካቴና ውል, የቤት ሰራተኛ መብት, አዋጅ 923/2008, አዋጅ 1156/2011, ILO Convention 189, የቪዛ ወጪ, የደሞዝ መብት, የሰራተኛ መብት, የህግ ምክር, Law Easy, Ethiopian Labor Law, Employment Contract Ethiopia, Ethiopian Overseas Employment, Labor Dispute Ethiopia
የስራ ውል, የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት, የኢትዮጵያ ሰራተኛ ህግ, አዋጅ ቁጥር 923/2008, አዋጅ 1156/2011, ህግን በቀላሉ, የሰራተኛ መብት, የአሰሪና ሰራተኛ ህግ, የመካከለኛው ምስራቅ ስራ, የቤት ሰራተኞች ህግ, Law Easy, Ethiopian Labor Law, Overseas Employment Proclamation, Employment Contract Ethiopia
#ህግንበቀላሉ #የስራውል #የሰራተኛመብት #የውጭሀገርስራ #የኢትዮጵያሕግ #LawEasy #EthiopianLaborLaw #LaborRights #EmploymentContract #Ethiopia
#ህግንበቀላሉ #የስራውል #የውጭሀገርስራስምሪት #የሰራተኛሕግ #የኢትዮጵያሕግ #LaborLawEthiopia #LawEasy #EmploymentContract