Microsoft Access A to Z Full Course (9+ Hours) | የማይክሮሶፍት አክሰስ ሙሉ ትምህርት በአንድ ቪዲዮ
Demx Computer
0:00 / 0:00
Microsoft Access A to Z Full Course (9+ Hours) | የማይክሮሶፍት አክሰስ ሙሉ ትምህርት በአንድ ቪዲዮ
1 518 просмотров · 3 нед. назад
Demx Computer
3,28 тыс. подписчиков
1 518 просмотров · 3 нед. назад
🔶 በዚህ የማይክሮሶፍት አክሰስ (Microsoft Access) ሙሉ ኮርስ ውስጥ ከጀማሪ እስከ መካከለኛ ደረጃ ላለ ለማንኛውም ሰው በሚገባ መልኩ እያንዳንዱን ነገር በጥልቀት ተብራርቷል።
👉 ይህ ኮርስ በአጠቃላይ 39 ክፍሎችን በአንድ ላይ ያካተተ ሲሆን፣ ዳታቤዝን በቅደም ተከተል በሚገባ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ የተዘጋጀም ነው። በውስጡም
✅ Tables (ሠንጠረዥ): መረጃዎችን እንዴት በትክክል መመዝገብ እና ማደራጀት እንዳለብን
✅ Queries (ማጣሪያ): ከገባው መረጃ ውስጥ የምንፈልገውን ብቻ እንዴት ነጥለን ማውጣት እንደምንችል
✅ Forms (ቅጾች): መረጃ ማስገቢያ ገጾችን (User Interface) ማራኪ አድርጎ እንዴት ዲዛይን ማድረግ እንደሚቻል
✅ Reports (ሪፖርቶች): የተሰሩትን ስራዎች ለህትመት እና ለውሳኔ በሚያመች መልኩ እንዴት ማቅረብ እንደሚቻል በሰፊው አይተናል።
⬇️ ትምህርቱ በቲዎሪ ብቻ የተወሰነ አይደለም! የተማርነውን እውቀት ወደ ተግባር የምንቀይርባቸው 3 ፕራክቲካል ፕሮጀክቶች አብረው ተካተዋል። እነዚህን ፕሮጀክቶች በማየት አክሰስ እስከምን ድረስ ሊያግዘን እንደሚችል ብዙ የምትባሩበት ይሆናል።
🔴 ቪዲዮው ረጅም ቢሆንም፣ ከታች ባለው የሰዓት ማውጫ (Timestamps) እየመረጡ በቀላሉ ማየት ይችላሉ። ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like ማድረግ እና ቻናሌን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆንዎን አይርሱ!
📝Ms Access Full Cource In Amaric
🟩 Master Microsoft Access from beginner to intermediate level with this comprehensive 9-hour full course! In this video, we deep-dive into Tables, Queries, Forms, and Reports step-by-step. It includes all 39 parts of our Access series combined into one, plus 3 practical, real-world projects to test your skills. Whether you are starting from scratch or looking to upgrade your database design skills, this is the only tutorial you need to build a complete system. Check the timestamps below to navigate easily!
Timestamp
00:00:00 - ስለኮርሱ መግቢያ | Introduction to the course
00:02:58 - አክሰስን ለምን መማር እንዳለባችሁ ላስረዳችሁ | Should I learn Microsoft Access?
00:11:07 - አክሰስን መተዋወቅ | Introduction to Access 2016 user interface
00:21:53 - Datasheet View በመጠቀም ቴብል መፍጠር | How to Create a Table in Datasheet View?
00:35:50 - አክሰስ ላይ Design View በመጠቀም ቴብል መፍጠር | Create New Tables in Design View
00:46:21 - አክሰስ ዳታ ታይፖች | Setting Up Data Types in Microsoft Access
01:05:10 - Access Table Field Properties | አክሰስ ቴብል ላይ ሞያዊ ማሻሻያ ማድረግ
01:19:19 - 21 Tips in MS Access Table | አክሰስ ላይ ቁልፍ ሠንጠረዥ ሚስጥሮች
01:30:47 - አክሰስ ሉክአፕ ዊዛርድ | Ms Access
01:44:53 - አክሰስ ኩዌሪ - Designing a Simple Query in Access
01:59:01 - Access ኩዌሪ ላይ አዲስ ፊልድ መጨመር | How to add fields to a Query
02:12:47 - Access Query Criteria | አክሰስ ኩዌሪ መለኪያዎች
02:26:57 - Join Types In Ms Access | አክሰስ ጆይን አይነቶች
02:37:46 - Access One To Many Relationship | አክሰስ ሪሌሽንሺፕ
02:49:53 - Access Many To Many Relationship | አክሰስ ሜኒ ቱ ሜኒ ሪሌሽንሺፕ
03:06:34 - ሪሌሽንሺፕን ማስተካከል | Editing a Relationship in Access
03:25:13 - How To Create Update Queries in Access | አክሰስ ላይ አፕዴት ኩዌሪ አሰራር
03:42:27 - How To Create Delete Queries in Access | አክሰስ ላይ ዲሊት ኩዌሪ አሰራር
03:53:39 - How To Create Append Queries in Access | አክሰስ ላይ አፔንድ ኩዌሪ አሰራር
04:08:44 - Create Make Table Queries In Access | አክሰስ ላይ ሜክ ቴብል ኩዌሪ አሰራር
04:18:07 - አክሰስ ኩዌሪ ዊዛርድ | Simple and Crosstab Query In Access
04:30:29 - አክሰስ ኩዌሪ ዊዛርድ ክፍል 2 | Duplicates & Unmatched Query in Access
04:42:48 - Introduction To Access Form | አክሰስ ፎርም ምንድን ነው?
04:51:53 - Creating Forms in Access | አክሰስ ፎርም አሰራር
05:01:03 - አክሰስ ፎርም ዲዛይን | Design Custom Form in Access
05:12:17 - ፎርም ላይ አዲስ ፊልድ መጨመር | Access: Add Fields to the Form Design - Part 25
05:23:02 - አክሰስ ፕሮፐርቲ ሺት | Access Property Sheet - Part 26
05:34:20 - አክሰስ ፎርም ቴክስት ፎርማት ማድረግ | How to Format Text in Form
05:45:05 - አክሰስ ቴክስትቦክስ እና ሌብል ማስተካከል | Design Textbox and Label in Access
05:54:21 - ፎርም ላይ በተን አሰራር | Next, New, Delete Button in Access
06:09:17 - ኮንቲኒየስ ፎርም አሰራር | Continuous Forms In Microsoft Access
06:20:58 - አክሰስ ሰብ ፎርም አሰራር | Create SubForm in MS
06:32:30 - አክሰስ ፎርም ዊዛርድ | Form Wizard in Access
06:42:33 - አክሰስ ፎርም ታብ አሰራር | Vertical and Horizontal Tabs in Form
06:52:30 - አክሰስ ፎርም አሰራር ምክሮች | Tips and Tricks for Creating Access Forms
07:02:05 - Microsoft Access ሪፖርት አሰራር | Introduction To Ms Access Form - Part 35
07:12:27 - አክሰስ ሪፖርት ማሳመሪያ መንገዶች | How To Formatting Report In Ms Access
07:21:12 - አክሰስ ሪፖርት ግሩፕ እና ሶርት ማድረግ | Add Group and Sort in Ms Access Report
07:32:57 - አክሰስ ሪፖርት ሰመሪ አሰራር | Ms Access Report Summary
07:54:52 - አክሰስ ሪፖርት በፎርም መክፈት | Open Access Reports via Forms
08:06:45 - የመረጃ ሽያጭ ፕሮጀክት ምሳሌ | Inventory Management System Project
08:28:21 - የስልጠና ክትትል መቆጣጠሪያ ፕሮጀክት ምሳሌ | School Management System Project
08:44:49 - የፊልም መሸጫ ሶፍትዌር ፕሮጀክት ምሳሌ | Movie Sale Software Project
⬇️➕🔵🔴⚪ 👉✅🙏😊😃🏠🌾🟩👇🔶👨👨👧👦🔥➡▶