የአይሲኤ አፍሪካ 2026 ኮንፈረንስ በስኬት ተጠናቀቀ
Awach SACCOS
0:00 / 0:00
የአይሲኤ አፍሪካ 2026 ኮንፈረንስ በስኬት ተጠናቀቀ
289 просмотров · 5 дн. назад
Awach SACCOS
25,8 тыс. подписчиков
289 просмотров · 5 дн. назад
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ የተካሄደው የ2026 የአይሲኤ አፍሪካ የኅብረት ሥራ ኮንፈረንስ፣ “Decent Work for All” (ለሁሉም የተሟላና ክብርን የጠበቀ ሥራ) በሚል መሪ ቃል ለሁለት ቀናት ከተካሄደ በኋላ በስኬት ተጠናቋል።
አዋጭ ሳኮስ የኮንፈረንሱ የወርቅ ደረጃ አጋር በመሆን፣ ኮንፈረንሱ በኢትዮጵያ እንዲካሄድ ቁልፍ ሚና ተጫውቷል። ተቋሙ በኮንፈረንሱ በመሳተፍ ልምዱን ከማካፈሉም በላይ፣ ከአፍሪካ ከተለያዩ አገራት ከመጡ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ተሞክሮ ለመቅሰም ዕድል አግኝቷል።
አዋጭ ነገን ለዋጭ!
#አዋጭ #አዋጭሳኮስ #አይሲኤ_አፍሪካ #ICAAfrica2026 #የኅብረት_ሥራ_ማኅበራት