Перейти к содержимому

ዩቱብ ቻናል ለመክፈት በስልክ | ቀላል መንገድ

Nejashi Official

0:00 / 0:00

ዩቱብ ቻናል ለመክፈት በስልክ | ቀላል መንገድ

1 093 просмотра · 6 месяцев назад
Nejashi Official
700 подписчиков
1 093 просмотра · 6 месяцев назад
ዩቱብ ቻናል ለመክፈት በስልክ | ቀላል መንገድ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በስልክ ብቻ በቀላሉ የዩቱብ ቻናል እንዴት እንደሚከፈት ደረጃ በደረጃ አሳያችኋለሁ። አዲስ የYouTube ቻናል ለመክፈት ካሰቡ ወይም በዩቱብ ገንዘብ ለመስራት ከፈለጉ ይህ ቪዲዮ ለእርስዎ ነው። ቪዲዮው አድስ የዩቱብ ቻናል እንዴት እንደሚከፍቱ በቅደምተከተል እስከመጨረሻ ያለውን የተሟላ ሂደት ይመራዎታል፡፡ በቪዲዮው ውስጥ የሚማሩት፦ ✔️ የGoogle አካውንት ስለመክፈት ✔️ ዩቱብ ቻናል ስለመክፈት ✔️ የቻናል ስም ስለመምረጥ ✔️ የፕሮፋይል ፎቶ እና ባነር ስለማስገባት እና ✔️ የመጀመሪያ ቪዲዮ ስለመጫን እርስዎም በቀላሉ የራስዎን YouTube Channel በስልክ መክፈት ይችላሉ! 👍 ቪዲዮው ቻናላችሁን እንድትከፍቱ ከረዳችሁ Like ያድርጉ፣ ተጨማሪ ትምህርቶች ለማግኘት ደግሞ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፡፡ ጥያቄ ካላችሁ በኮመንት ይጻፉልኝ፣ በፍጥነት እመልሳለሁ፡፡ የቪዲዮ ምዕራፍ 00:00 መግቢያ 00:25 የኢሜል አካውንት አከፋፈት 06:25 ቻናል አከፋፈት 08:22 ቻናል ማስተካከል 11:45 ቪዲዮ ለመጫን 12:09 ማጠቃለያ ተዛማጅ ቪዲዮዎች ፟   • ዩቲዩብ ቪዲዮ ለመጫን | How to upload videos on Yo...      • የዩቱብ ቻናል አከፋፈት How to Create YouTube Chann...      • ዩቱብ ቻናል ማሳደጊያ ሚስጥር YouTube Channel Growth ...   #YouTube #YouTubeChannel #ዩቱብ #YouTubeTutorial #Ethiopia #AmharicTech #YouTubeBeginners #Ethiopia