ለባንክ ብድር የሚሆን ቢዝነስ ፕላን እንዴት ይዘጋጃል? | ሙሉ መመሪያ!
Ase Business (አሴ ቢዝነስ)
0:00 / 0:00
ለባንክ ብድር የሚሆን ቢዝነስ ፕላን እንዴት ይዘጋጃል? | ሙሉ መመሪያ!
101 просмотр · 12 дн. назад
Ase Business (አሴ ቢዝነስ)
939 подписчиков
101 просмотр · 12 дн. назад
ለባንክ ብድር ለመውሰድ የሚስማማ የቢዝነስ ፕላን እንዴት ይዘጋጃል? 📊💰
በዚህ ቪዲዮ ለባንክ ብድር ለማመልከት የሚያስፈልግ የቢዝነስ ፕላን እንዴት ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እንደሚዘጋጅ በቀላሉ እንመለከታለን።
በቪዲዮው ውስጥ፦ ✅ የቢዝነስ ፕላን ምንድነው? ✅ ለባንክ ብድር የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ክፍሎች ✅ የቢዝነሱን የገበያ ጥናት እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል? ✅ የገቢና ወጪ ስሌት ✅ የብድር መጠን እና የመክፈያ አቅም ✅ ባንክ በቢዝነስ ፕላን ውስጥ ምን ነገር ይመለከታል? ✅ ጥሩ የቢዝነስ ፕላን ለማዘጋጀት ጠቃሚ ምክሮች
ይህ ቪዲዮ ብድር ለመውሰድ ለሚያስቡ ነጋዴዎች፣ አዲስ ቢዝነስ ለመጀመር ለሚፈልጉ እና የቢዝነስ ፕላን ለማዘጋጀት ለሚፈልጉ ሰዎች ይጠቅማል።
📌 ቻናሉን Subscribe ያድርጉ እና ተጨማሪ የቢዝነስ፣
የብድር እና የገንዘብ መረጃዎችን ይከታተሉ።
#ቢዝነስፕላን #የባንክብድር #ብድር #BusinessPlan #BusinessLoan #EthiopiaBusiness #Ethiopia