ከቤተ-መንግስት ተጠርቶ እንደወጣ በጨለማ ተገድሎ የተጣለው የሰዓሊ አገኘሁ እንግዳ ሚስጥራዊ አሟሟት!"
Teym Bier ጠይም ብዕር
0:00 / 0:00
ከቤተ-መንግስት ተጠርቶ እንደወጣ በጨለማ ተገድሎ የተጣለው የሰዓሊ አገኘሁ እንግዳ ሚስጥራዊ አሟሟት!"
433 просмотра · 3 дня назад
Teym Bier ጠይም ብዕር
1,12 тыс. подписчиков
433 просмотра · 3 дня назад
"ይህ ታላቅ የጥበብ ሰው ለሀገሩ ብዙ ሰርቶ፣ የሀገሪቱን ክብር ቀርጾ በመጨረሻ ግን በግፍ ህይወቱ ተቀጨ። ታሪኩ ሁሌም ልብ የሚሰብርና የሚቆጭ ነው።
ታዲያ እናንተ የሰዓሊ አገኘሁ እንግዳ ሚስጥራዊ አሟሟት ከምን የመነጨ ይመስላችኋል? በእርግጥስ ጥበብ ባለስልጣናትን ስታጋልጥ የምትከፍለው ዋጋ ዛሬስ በዓለማችን ላይ ቆሟል ትላላችሁ? ስለ ሰዓሊ አገኘሁ እንግዳ ያላችሁን ማንኛውንም አይነት አስተያየት ከታች በኮመንት ላይ አጋሩኝ።
ይህንን ቪዲዮ ከወደዳችሁት ላይክ (Like) በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር (Share) አድርጉት። እንደዚህ ያሉ ልብ የሚነኩ የታሪክና የጥበብ ምስጢሮችን ለማግኘት ገጻችንን ፎሎው/ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይጓዙ።