Перейти к содержимому

በአሉን በዚህ አክብረናል፣በተገኙት ሊቃውንትና ምእመናን ደስተኞች ነን፤ ስለ ግእዝ ቋንቋ ውይይቱ ይቀጥላል፤ የግእዝና የአማርኛ ትምህርት ሊጀመር ነው፡ ተመዝገቡ

አውደ ጥናት ዘግእዝ/Awde Tinat ZeGeez

0:00 / 0:00

በአሉን በዚህ አክብረናል፣በተገኙት ሊቃውንትና ምእመናን ደስተኞች ነን፤ ስለ ግእዝ ቋንቋ ውይይቱ ይቀጥላል፤ የግእዝና የአማርኛ ትምህርት ሊጀመር ነው፡ ተመዝገቡ

139 просмотров · 3 месяца назад
አውደ ጥናት ዘግእዝ/Awde Tinat ZeGeez
23,4 тыс. подписчиков
139 просмотров · 3 месяца назад
መጻሕፍቶቼን ለመግዛት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡ https://www.amazon.com/author/mhrmelaku በአሉን በዚህ አክብረናል፣በተገኙት ሊቃውንትና ምእመናን ደስተኞች ነን፤ ስለ ግእዝ ቋንቋ ውይይቱ ይቀጥላል፤ የግእዝና የአማርኛ ትምህርት ሊጀመር ነው፡ ተመዝገቡ Join this channel to get access to perks:    / @awdetinatzegeez   ምምሃረ ፡ ልሳነ ፡ ግዕዝ - MEMHĀRA LESĀNA GE'EZ: RESOURCES FOR LEARNING GE'EZ-- THE CLASSICAL LANGUAGE OF ETHIOPIA/ በዚህ ድረ-ገጽ የግእዝና የአማርኛ ቋንቋዎችን ጨምሮ የቃልና የንባብ ተከታታይ ትምህርቶችንና ኮርሶችን ወይም ሥልጠናዎችን ያገኛሉ። ማለትም ከዘወትር ጸሎት እስከ መልክዐ ኢየሱስ ድረስ ልዩ፣ ቀላል፣ አዲስ፣ ዘመናዊና አቋራጭ በሆነ የማስተማር ዘዴ መማር ይችላሉ፤ የግ እዝ ትምህርት ቤት Ge'ez is one of the most historical and rich languages of Semitic groups languages. Learn Geez language and become languages expert and gain confidence in any knowledge. The Ethiopian scholars named Geez language "The mirror of knowledge, the mirror of wisdom. if you want to become author, writer, artist, etc. you must learn Geez geez language. Learning Ge'ez Language with Awde Tinat ZeGe'ez is very easy, simple, and quick; you will become Ge'ez language reader, Speaker, and writer with is short time specially if you know Amharic or Tigrigna Language. Many Ge'ez language scholars have witnessed about Awde Tinat and Awde Tinat ZeGe'ez simple, clear, and sophisticated teaching methods including Megabe Hadis Eshetu Alemayehu, Liqe Liqawunt Yared Kasa, and Ge'ez Language Instructor at Aba Selama Kesate Birhan Theological College Resene Kidane I am also planning to teach Amharic Language for beginners and and for visitors to Ethiopia as well as Amharic and languages in English. የግእዝን ቋንቋ ለመማር ብቸኛውና ትክክለኛው ቦታ ወይም ትምህርት ቤት አውደ ጥናት ዘግእዝ መሆኑን ያውቃሉ? ልክ ነው! በአውደ ጥናት ዘግእዝ መማር በጣም ቀላል፤ ግልጽ እና ፈጣን ነው፤ ልክ አንድ ሁለት ሦስት (1፣2፣3) እያሉ እንደ መቁጠር ነው። የግእዝ ቋንቋ የጥበብ፤የታሪክ እና ከሕያው አምላክ ጋር የሚያቀራርብ የመልካም ሥነ ምግባር ቋንቋ ነው።