ሆን ብየ አልቀዳሁትም የሚለው ውሸት መሆኑ ተረጋግጧል ከድር ሁለተኛ ተውበት ያስፈልገዋል!
አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ (Abu Nibras Mustofa)
0:00 / 0:00
ሆን ብየ አልቀዳሁትም የሚለው ውሸት መሆኑ ተረጋግጧል ከድር ሁለተኛ ተውበት ያስፈልገዋል!
506 просмотров · 9 месяцев назад
አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ (Abu Nibras Mustofa)
3,8 тыс. подписчиков
506 просмотров · 9 месяцев назад
• የነከድር ሙሉ የስልክ ንግግር ያልተቆረጠ!
ከድር ዋሽቷል። ይሄን ማንበብ አለባችሁ! ለምን? ምክንያቱም፣
1ኛ፦ ቮይስ ሪከርደር ሪከርድ እያደረገ እያለ፣ ስልክ ቢደወል፣ ሪከርድ ማድረጉን ወዲያውኑ ያቆማል። ይሄ የተቀዳው በ Call Recorder ነው። ሀታ ስክሪን ሪከርደር እንኳን ራሱ የተደወለን ስልክ አይቀዳም፣ ይቆማል። ሲደወል፣ "ስልክ እየተደወለ ነው፣ ካነሳኸው ስክሪን ሪከርደሩ ያቆማል።" የሚል ማስጠንቀቂያ ይሰጣል።
2ኛ፦ የጁምዓ ኹጥባ ከሆነ እንደት 7 ደቂቃ ብቻ ይቀዳል። እንደትስ ያችን ብቻ አስተካክሎ ይለቃታል? ሲጀመር ጀምሮ ንግግሩ ኹጥባ አይመስል፣ ሲጨርስም ኹጥባ አይመስል። እንደት ያንን ሁጥባ ነው ብሎ ይለቃል እናንተስ ስታስቡት? ለኹጥባ ድምጽ ሪከርድ ሲያደርግ የሚጠቀምበትን አፕልኬሽን ቢጠቀም ኖሮ፣ ስልክ አውርቶ እንደጨረሰም ራሱ አይዘጋውም ነበር። ምክንያቱም እየቀዳ እንደሆነም ስለማያውቅ፣ 24 ሰአት ሙሉ ይቅቀዳ ነበር። ስለዚህ ከድር ተጋልጧል። ከዚህ ሁሉ፣ ትክክለኛ ተውበት ቢያደርግ ይሻለዋል። ለኛስ ችግር የለም።
https://t.me/AbuNibrasMustofa/650
ሽማግሌው ተውበት ብሎ በለቀቀቀው ድምፆ ላይ የተሰጡ ማብራሪያዎችን ከተወዳጁ ኡስታዝ አቡ አብደልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር ይጠብቁ!