ቅዱሳት ለቅዱሳን |ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ deacon yordanos abebe |መዝሙረ ተዋህዶ
Mezmure tewahido
0:00 / 0:00
ቅዱሳት ለቅዱሳን |ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ deacon yordanos abebe |መዝሙረ ተዋህዶ
803 просмотра · 4 года назад
Mezmure tewahido
27,5 тыс. подписчиков
803 просмотра · 4 года назад
#mezmuretewahido #መዝሙረተዋህዶ #ጸጋዬ_ክፍሉ
ይህንን ሊንክ ባይነኩት ይመረጣል፡-https://bit.ly/3pxaBoT
ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ያላቸውን የምስል ወድምጽ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን መዝሙረ ተዋህዶ-Mezmure tawahido ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።