Перейти к содержимому

በቢሊዮን ዶላር ዝና ስር የተሸሸገው አሰቃቂ የBTS እውነት! | ጭዌ with Eyob | BTS

ጭዌ with Eyob

0:00 / 0:00

በቢሊዮን ዶላር ዝና ስር የተሸሸገው አሰቃቂ የBTS እውነት! | ጭዌ with Eyob | BTS

11 450 просмотров · 5 дней назад
ጭዌ with Eyob
275 подписчиков
11 450 просмотров · 5 дней назад
የBTS ጥቁር ጎን እና ያልተነገረው ገራሚ ጭዌ፣ በደቡብ ኮሪያ ከነበሩ ምስኪን እና ተስፋ የቆረጡ ወጣቶች እስከ ዓለማችን ትልቁ የሙዚቃ ኢምፓየር ባለቤትነት። ይህ ከዚህ ቀደም ሰምታችሁት የማታውቁት የBTS (Bangtan Sonyeondan) እውነተኛ፣ አሳዛኝ እና አነቃቂ የህይወት ታሪክ ነው! ይህ ታሪክ ስለ ስኬት እና ገንዘብ ብቻ አይደለም፤ ይህ ስለ ደም፣ እንባ፣ የወጣትነት ስቃይ እና የማይበገር እውነተኛ የእናት ሀገር እና የጓደኝነት ፍቅር የሚናገር የህይወት ትምህርት ነው። 📌 ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ እና Subscribe በማድረግ የዚህ ፀዴ ቻናል ፋሚሊ ሁኑ! #bts #btsdocumentary #army #bangtan #kpop #amharicdocumentary #popCultureAmharic #bts2025 #kpophistory #kimnamjoon #jimin #v #jungkook #suga #jin #jhope