Перейти к содержимому

ማርኛ ፊደላትን ለጨረሱ ጀማሪዎች፡ በቀላሉ ማንበብ መለማመጃ አጫጭር ቃላትና ተረት!

Phanos Ethiopia

0:00 / 0:00

ማርኛ ፊደላትን ለጨረሱ ጀማሪዎች፡ በቀላሉ ማንበብ መለማመጃ አጫጭር ቃላትና ተረት!

1 755 просмотров · 3 месяца назад
Phanos Ethiopia
35,2 тыс. подписчиков
1 755 просмотров · 3 месяца назад
የቪዲዮው ይዘት፦ 0:00 - መግቢያ 02:50 - የፊደል ገበታ ክለሳ (ሁሉንም 33 ፊደላት በ7ቱ ረድፍ) 10:32 - ባለ ሁለት እና ባለ ሦስት ፊደል ቀላል ቃላት 13:00 - ባለ ሦስት ፊደል ቀላል ቃላት 14:38 ቀላልና ጠቃሚ የአጭር ሐረጎች መዝገብ 18:55 - አስተማሪ አጭር ተረት (የማንበብ ልምምድ) 25:55 - ማጠቃለያ እና የክፍል ሥራ አማርኛ እንግሊዝኛ ቋንቋን ለመናገር እና ለመፃፍ https://t.me/phanoseth... በቴሌግራም ፡ https://t.me/hermifana በዋትሳፕ ፡ https://wa.me/25192558... ኢሞ፡https://s.imoim.net/Ue... ከዚህ በላይ ያሉትን መስፈንጠሪያወች ይጫኑ! ሰላም ጤና ይስጥልኝ! የአማርኛ ፊደላትን ቆጥረው ለጨረሱ ሕፃናትና ጀማሪዎች የሚሆን ድንቅ የንባብ ልምምድ ቪዲዮ ይዘን ቀርበናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ ባለ 2 እና ባለ 3 ፊደል ቀላል ቃላትን በተግባር እንለማመዳለን። በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ የምንጠቀምባቸውን አጫጭር ሐረጋት እናነባለን። "አንበሳውና ትንሿ ድመት" የምትለውን እጅግ አስተማሪና አጭር ተረት አብረን እናነባለን። ይህ ቪዲዮ ፊደል የጨረሱ ልጆች በፍጥነት ንባብ እንዲለምዱ እና የቃላት እውቀታቸውን እንዲያሳድጉ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። ለልጆችዎ በማሳየት አብረው እንዲለማመዱ ያድርጉ! ቪዲዮው ከጠቀማችሁ Like ማድረጉን እና ለሌሎች ወላጆች/መምህራን Share ማድረጉን እንዳረሱ። ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!