የማያረጅ ፍቅር .. የሸይኻችን ሰዓት .. ኸሚስ ምሽት - ክፍል 291 Khemis Mishit #Khemis_Mishit
Minber TV
0:00 / 0:00
የማያረጅ ፍቅር .. የሸይኻችን ሰዓት .. ኸሚስ ምሽት - ክፍል 291 Khemis Mishit #Khemis_Mishit
17 570 просмотров · 21 ч назад
Minber TV
856 тыс. подписчиков
17 570 просмотров · 21 ч назад
በየሳምንቱ አዳዲስ ሐሳቦችን እያቀበለ በተወዳጅነት የዘለቀው የቤተሰብ ፕሮግራማችን ኸሚስ ምሽት፤ ዛሬም መደበኛ ሰዓቱን ጠብቆ ከምሽቱ 02:30 ጀምሮ ያሰባስበናል።
ለሕይወት ቅርብ የሆኑ አጀንዳዎችን ከተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ጋር እያዋዙ የሚያቀርቡልን ተወዳጁ ሸይኻችን፤ ዛሬም አዲስ ጉዳይ ይዘው እያወጉን አብረውን ያመሻሉ።
የንግድን ሥርዓት፣ የገበያን አጠቃቀምና አጠቃላይ የግብይት ሥርዓቶችን ከእስልምና መርሆችና ከመልዕክተኛው ﷺ ሐዲሶች አንጻር እየቃኘ የዘመኑን የንግድ መልክ እና ብዙዎቻችን እንደ ነገሩ "ቸል" የምንለውን የውልን አስፈላጊነት የሚያሳየን ኡስታዝ በድር ሁሴን፤ የእስልምናን የገበያ መመሪያዎችና ሁለንተናዊነት እያወሳ አብሮን ይቆያል።
ለይሉ ጁምዓ ነው፤ ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት!!
#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #የግብይት_ስርዓት #ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን #ሸይኻችን
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 https://www.minbertv.com