Перейти к содержимому

ልብን የሚያሳርፉ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ |ግንቦት21 እንኳን አደረሳችሁ|orthodox mezmur #ጻድቃኔ #መዝሙር #ማርያም

አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media

0:00 / 0:00

ልብን የሚያሳርፉ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ |ግንቦት21 እንኳን አደረሳችሁ|orthodox mezmur #ጻድቃኔ #መዝሙር #ማርያም

408 004 просмотра · 4 месяца назад
አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Media
14,1 тыс. подписчиков
408 004 просмотра · 4 месяца назад
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የደብረ ምጥማቅ በዓል (ግንቦት 21) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ግንቦት 21 በደብረ ምጥማቅ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሕዝብ ሁሉ በግልጽ ተገልጣ ተአምራትን ያደረገችበት ታላቅ ዕለት ነው። ይህንን ታሪካዊና የበረከት በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ለእመቤታችን የተዘመሩ ልብን ደስ የሚያሰኙ ውብ መዝሙሮችን በአንድ ስብስብ ይዘንላችሁ ቀርበናል። እየሰማችሁ ትባረኩበት ዘንድ መንፈሳዊ ግብዣችን ነው። 🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቱን በመጫን ዘወትር የሚለቀቁ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ይከታተሉ! የእመቤታችን አማላጅነት ረድኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! 👍 ቪዲዮውን ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ያድርጉ። መልካም በዓል! #ደብረምጥማቅ #የእመቤታችንመዝሙር #የኦርቶዶክስመዝሙር#MezmurCollection #OrthodoxMezmur