እዝነት ሲራመድ ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 280 Khemis Mishit
Minber TV
0:00 / 0:00
እዝነት ሲራመድ ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 280 Khemis Mishit
30 711 просмотров · 2 недели назад
Minber TV
847 тыс. подписчиков
30 711 просмотров · 2 недели назад
ለአርባ ዓመታት ያህል በሐጅ ሜዳ እየተመላለሰ አላህን ምህረት ሲለምን ምላሽ የተነፈገው ያ ብርቱ ሰው፤ ይህንን ኃያል ተስፋ እና አስደናቂ ፅናት ያገኘው ከወዴት ነው? ከቶም በእርሱና በጌታው መሐል ግርዶሽ የሆነበት ኃጢያትስ እንዴት ያለ ቢሆን ነው?
ከአላህ ሰፊ ምህረት በዚህ ልክ ያራቀውን ወንጀል የሠራሁበት ነው ያለውን እጁን በገዛ እጁ እስከመቁረጥ ያደረሰውስ ነገር ምንድ ነው?
ሸይኻችን በዚህ ታሪክ ጅምር እና ፍጻሜ ዙሪያ የሚያነሱልንን አስገራሚ ታሪክ እየተከታተልንና የሰውን ልጅ ፅናትና ተስፋ እየተመለከትን እንቆያለን።
ሸይኻችንን ሸኝተን ከተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር ስለ ዓለሙ ዓይነታ፣ ስለ ከውኑ ሞገስና የሰው ልጆች ፈርጥ የተለየ የእዝነት ተፈጥሮና ባህሪ ከተለያዩ ተጨባጭ ታሪኮች ጋር በማስተሳሰር እየተዋወስን ከምሽቱ 02:30 ጀምሮ በሶለዋት ደምቀን እናመሻለን።
ለይሉ ጁምዓ ነው። ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት!
ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#የሸይኻችን_ሰዓት #ቢስሚከ_ነሕያ
#ሸይኻችን #ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍YouTube 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv1
📍Telegram👉 https://t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 https://www.minbertv.com