የዘመኑ ክስተቶች ምን ይነግሩናል ?የዮሐንስ ራዕይ እና ሰባቱ አብያተክርስቲያናት ሚስጥር |ሁላችንም መስማት ያለብን መልዕክት #Pastor Asfaw Bekele
Samayawi Mezgab Official youtube Chanal
0:00 / 0:00
የዘመኑ ክስተቶች ምን ይነግሩናል ?የዮሐንስ ራዕይ እና ሰባቱ አብያተክርስቲያናት ሚስጥር |ሁላችንም መስማት ያለብን መልዕክት #Pastor Asfaw Bekele
1 957 просмотров · 1 дн. назад
Samayawi Mezgab Official youtube Chanal
3,64 тыс. подписчиков
1 957 просмотров · 1 дн. назад
ውድ የሰማያዊ መዝገብ ዩቱብ ቻናል ቤተሰቦቼ :ዛሬ ለእናንተ ይመጥናል ብዬ ይዤላችሁ ያቀረብኩት በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ታዋቂው የእግዚአብሔር ሰው ፖስተር አስፋው በቀለ ስለ ዮሐንስ ራዕይ ማወቅ ያለብን የሚል ትውልድ ፍፃሜ በሚል የሰጡት ጥልቅ ትምህርት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ትምህርቱን ይበልጥ ግልጽ ለማድረግም በዘመን አቆጣጠር ሰንጠረዦች እና በምስሎች አጅበን አዘጋጅተነዋል።
ስለ ዮሐንስ ራዕይ ማወቅ ያለብን :
ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቻናል ላይ የሚቀርቡ ቪዲዮዎች አላማቸው ወንጌልን ማስፋፋት እና አማኞችን ለማነጽ ነው።
ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና በምስል የተደገፉ የወንጌል መልእክቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #halwot #abelbirhanu #fetadaily #new_protestant_mezmur #new_music_video#shalom#pastor Asfaw Bekele#shalom tube #አማኝ /Amagn tube