Diesel Engine fuel system || የናፍጣ ነዳጅ ሲስተም እንዴት ይሰራል ?
Mukaeb Motors
0:00 / 0:00
Diesel Engine fuel system || የናፍጣ ነዳጅ ሲስተም እንዴት ይሰራል ?
29 351 просмотр · 4 года назад
Mukaeb Motors
49,2 тыс. подписчиков
29 351 просмотр · 4 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የ #Mukaeb_Motors ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ። በዛሬው #ክፍል_1 Video የምናየው ስለ "#ናፍጣ_ሞተር የነዳጅ ክፍሎች " ሲሆን በውስጡም የሚከተሉትን ዋና ዋና ሀሳቦች አካቷል።
1. የናፍጣ እና የቤንዚን ነዳጅ ልዩነታቸው ምን እንደሆነ
2. የናፍጣ ነዳጅ ሲስተም ምን ምን ክፍሎች እንዳሉት
3. እያንዳንዳቸው ክፍሎች ምን ጥቅም እንደሚሰጡን
4. እንዴት እንደሚሠሩ በላቀ አቀራረብ እና ሠፋ ባለ ትንታኔ ይዬላችሁ መጥቻለሁ ።
ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mukaeb Motors