ለጎጆ መውጫ የተሰጠ የይዞታ መሬት ትዳር ሲፈርስ የጋራ ነው ወይስ የግል?
Law tube_የሕግ ቻናል
0:00 / 0:00
ለጎጆ መውጫ የተሰጠ የይዞታ መሬት ትዳር ሲፈርስ የጋራ ነው ወይስ የግል?
469 просмотров · 9 мес. назад
Law tube_የሕግ ቻናል
2,23 тыс. подписчиков
469 просмотров · 9 мес. назад
ትዳር በሚፈርስበት ጊዜ ለጎጆ መውጫ ከቤተሰብ የተሰጠ የመሬት ይዞታ የማን ይሆናል? የባል ወይስ የአንደኛው ወገን የግል ሀብት?
በዚህ ቪዲዮ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቅፅ 18 በሰበር መዝገብ ቁጥር 107840 የሰጠውን አስገዳጅ የህግ ትርጉም በዝርዝር እንመለከታለን ። ብዙዎች የሚወዛገቡበትን የ"ጎጆ መውጫ" መሬት ክርክር ህጉ እንዴት እንደሚፈታው ለማወቅ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይከታተሉ።
በዚህ ቪዲዮ ምን ያገኛሉ?
✅ ለጎጆ መውጫ የተሰጠ መሬት የጋራ ነው ወይስ የግል?
✅ የሰበር መዝገብ ቁጥር 107840 ውሳኔ ምን ይላል?
✅ ህጉ ስለ ስጦታ እና የጋራ ሀብት ምን ይደነግጋል?
ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
👉 / @eysehen1
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like እና Share ማድረግዎን አይርሱ።
ለጎጆ መውጫ የተሰጠ የይዞታ መሬት#EthiopianLaw #Divorce #PropertyDivision #CassationDecision