DAWIT LAMBAMO (ዳዊት ላምባሞ) AT KABOWD WORSHIP MINISTRY 2024 "ENDET DINK AMLAK NEW" LIVE WORSHIP
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
0:00 / 0:00
DAWIT LAMBAMO (ዳዊት ላምባሞ) AT KABOWD WORSHIP MINISTRY 2024 "ENDET DINK AMLAK NEW" LIVE WORSHIP
60 363 просмотра · 2 г. назад
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
51,5 тыс. подписчиков
60 363 просмотра · 2 г. назад
ካቦድ የዝማሬ-አምልኮ አገልግሎት
ራዕያችን:- እንደ ቅዱስ ቃሉ በሆነና ክርስቶስን ማዕከል ባደረገ ያማረ ዝማሬ እግዚአብሔርን በእውነትና በመንፈስ የሚያመልክ ትውልድ ማስነሳት ነው::
Kabowd
• kaw-bode’
• Lexicon the Hebrew NAS old Testament
• Glory, honor, glorious, abundance
• Heavily weighty presence of the kind of glory
• የሚመለክ እና የሚከበር ባለማዕረግና ባለዝና ልዑል አምላክ ክብር
• ከባድ እና ገዢ የሆነ የከበረ የእግዚአብሔር ህልውና
የካቦድ የዝማሬ-አምልኮ አገልግሎት ራዕይና የስያሜያችን ቃል ፍቺ ከላይ እንደተቀመጠው ሲሆን ለእኛ ለመንፈሳዊያን ሰዎች መንፈስ የሆነውን አምላካችንን ከምናመለከበት መንገድ አንዱ የሆነው ዝማሬ የእግዚያብሔርን ክብር መገለጥና ህልውናውን የምንለማመድበት አይነተኛ መንገድ ነው::
ዝማሬያዊ አምልኮ በመንፈስ ቅዱስ ሃይል መገዛት እና መወረስ ብሎም በፍጹም መሰጠት ሲከወን በእግዚያብሔር በአምላካችን ፊት በእውነትና በመንፈስ ስግደት በእስትንፋሳችን እና በሙሉ ሀይላችን ሁሉ ራሱን ለገለጠልን ታላቅ አምላክ የምንሰጠው አዎንታዊ ምላሽ ይሆናል::
ይህ በእንዲህ እያለ አምልኮ የሚገለጽበት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስርአቶች ብዙ እንደመሆናቸው አገልግሎታችን ዝማሬያዊው አምልኮ ላይ ብቻ የሚያተኩር በመሆኑን ነው የዝማሬ-አምልኮ የሚለውን ጥምር ቃል የተጠቀምነው።
ለዚህ ሁሉ ደግሞ የእግዚያብሄር ቃል መሰረታችን:-
1ነገ. 8:10-11
For more info +251909789690 use whatsup
+251995050395