ጂ+1 መኖሪያ ቤት ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል
DM2 Construction /ዳዊት ሞላ ኮንስትራክሽን
0:00 / 0:00
ጂ+1 መኖሪያ ቤት ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል
1 832 просмотра · 3 месяца назад
DM2 Construction /ዳዊት ሞላ ኮንስትራክሽን
341 подписчик
1 832 просмотра · 3 месяца назад
Welcome back to my channel! In this video, we break down the total cost of building a modern G+1 residential house in Ethiopia based on the current 2026 market prices.
What we cover in this video:
Plan and design approval costs
Foundation and structural construction expenses
Current prices of construction materials (Cement, Rebar, Sand, etc.)
Finishing material costs
Labor and contractor fees
If you find this video helpful, please Don't forget to LIKE, SHARE, and SUBSCRIBE for more construction tips! Drop your questions in the comments below.
#civilengineering #fuel #rooftruss
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! በዚህ ቪዲዮ አሁን ላይ ባለው የገበያ ዋጋ መሠረት አንድ ዘመናዊ የጂ+1 (G+1) መኖሪያ ቤት ለመስራት በአጠቃላይ ስንት ብር እንደሚፈጅ ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦
የካርታ እና የፕላን ዝግጅት ወጪዎች
የመሠረት (Foundation) እና የስትራክቸር ስራዎች ወጪ
የግንባታ እቃዎች ዋጋ (ሲሚንቶ፣ ብረት፣ አሸዋ፣ ጠጠር...)
የማጠናቀቂያ (Finishing) ስራዎች ወጪ
የጉልበት እና የኮንትራክተር ክፍያ
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like፣ Share እና ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ! ማንኛውንም ጥያቄ ኮሜንት ላይ አስ #buildingconstruction #architecture #construction #constructionethiopia #construction constructiontips #ethiopianconstruction #house construction