Перейти к содержимому

ሸይኽ ሙሐመድ አወል ሐምዛ | ሞት_ ነኪር እና ሙንከር አሳዛኝ ምክር

Elmudin islamic studio ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

0:00 / 0:00

ሸይኽ ሙሐመድ አወል ሐምዛ | ሞት_ ነኪር እና ሙንከር አሳዛኝ ምክር

319 807 просмотров · 4 года назад
Elmudin islamic studio ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
27,1 тыс. подписчиков
319 807 просмотров · 4 года назад
"ከአማኞች ጋሻ " "ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ" ይህ ገፅ የጠቅላላ ሙስሊሞች ፔጅ ነው ይከታተሉን ይማሩበታል። አላማ -------------------- መሰረታዊ ትምህርቶችን የምንቃኝበት ገፅ ነው። ስለ ተውሂድ፣ ንፅፅሮች፣ የፊቅህ ደርሶችን ፣ ጠቅላላ የጋብቻ ትምህርቶችን፣ የህይዎት መሰላሎችን ፣ግጥሞችን ፣ ምክሮችን ግሳፄዎችን ፣እንዲሁም አሳማኝ እና አስረጅ በሆነ መልኩ _ ልዩነትቶችን በ እዉቀት በታጀበ እና በሙስሊሞች አደብ የሚፈጠሩትን የዐቂዳ ልዩነቶች በዉይይት ልዩነቶችን ማጥበብ ። እዲሁም በወድሞቻችን እና በእህቶቻችን ላይ የሚፈጠሩትን ዲናዊ ማንኛዉም ጥያቄዎች በሸሪአዊ መንገድ ምላሽ መስጠት ነዉ ። የሚፈጠሩ የተቀነባበሩ የዉሸት ወሬዎችን ቅጥፈት አዘል (ፖስቶችን) በመረጃ እና በማስረጃ ዉድቅ ማደረጊያ እና መማርያ ገፅ ነዉ ። እራአይ ----------------- ለሙስሊሞች ዘብ መቆም ሀቅን ማንገስ ባጢልን ማንኮታኮት ጭቅጭቆችን ማስወገድ ዉይይት ማድረግ እዲሁም የተለያዩ ዲናዊ አስተምህሮቶችን በኡስታዞች አማካኝነት ማስተማር ነዉ ። የሁላችንም ትምህርት ቤት ነው ።    / @elmudinislamicstudio   ዩቱብ ሊንክ https://t.me/elmudinIslamicstudio የቴሌግራም ሊንክ