የወለዱ ፍየሎች እና ግልገሎች!
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ Hailuvet
0:00 / 0:00
የወለዱ ፍየሎች እና ግልገሎች!
2 474 просмотра · 1 г. назад
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ Hailuvet
16,3 тыс. подписчиков
2 474 просмотра · 1 г. назад
ገበሬው የፍየሎች እርባታ ለይ በርካታ የህክምና
የክትባት
የአመጋገብ ሰራወችን ለገበሬው ሰለምንሰጥ በፍየሎቹ እርባታ በጣም ደሰተኛ ነው እኔሞ አመሠግኝዋለሁ
በተለይ የፍየሎች የወተት ጥራት ጠአም
የግልገሎች ከተለያዩ የጤና ችግሮች ጤናማ ሆነው በማደጋቸው ገበሬው ግልገሎቹን እየሸጠ ተጠቃሚ እንደሆነ ሲነግረኝ በጣም ነው ያመሰገንኩት
የፍየል ግልገሎችን የተለያዩ የጤና ችግሮች ሳይከሰቱ መጠንቀቅ ! ማሰከተብ ! ማሳከም በሸታ ከመከሰቱ በፌት የተለያዩ የውሰጥ ጥገኛ መደሐኒቶችን መውሰዳቸው ጤናማ ሆነው እንዲያድጉ ሰላረጋቸው ገበሬው በጣም ደሰተኛ ሆንዋል