Перейти к содержимому

✅ በሞቴ ብለው እርጎ ያጠጡኝ አርሶ አደር ! ከጋሽዬ ቀዬ በኩታበር ወረዳ ኮሳምቦ መንደር ! #farm #rurallife

Tossa tube

0:00 / 0:00

✅ በሞቴ ብለው እርጎ ያጠጡኝ አርሶ አደር ! ከጋሽዬ ቀዬ በኩታበር ወረዳ ኮሳምቦ መንደር ! #farm #rurallife

21 315 просмотров · 10 месяцев назад
Tossa tube
167 тыс. подписчиков
21 315 просмотров · 10 месяцев назад
Today's interview is with a hardworking farmer in a rural village in Kutaberu. We visited Kutaber Kosambo village during the harvest season, when the harvest is in full swing, the mountains and the landscape are beautiful. We also had a special stay with a good farmer. We met Ato Seyid Adem 1 year ago at this time, when we went for a walk with the Tosa Tube family from America, and he met us on the road and gave us some bean sprouts. Today we met again and discussed various issues. We went to their house and ate delicious food. We invite you to relax and watch this special stay. የዛሬው ውሏችን በኩታበሯ የገጠር መንደር ከሚገኝ አንድ ታታሪ አርሶ አደር ጋር ነው። እሸቱና አዝመራው በደረሰበት ፣ ጋራ ሸንተረሩና መልክዓምድሩ ሁሉ ማራኪ በሆነበት ፣ በዚህ የመኸር መሰብሰቢያ ወቅት ወደ ኩታበር ኮሳምቦ መንደር ጎራ ብለናል። ከቸሩኛ ደጉ አርሶ አደር ጋርም ልዩ ቆይታ አድርገናል። አቶ ሰይድ አደምን የተዋወቅናቸው ከ1 አመት በፊት በዚሁ ወቅት ፣ ከአሜሪካ ከመጣ የጦሳ ቲዩብ ቤተሰብ ጋር ወደ አካባቢው ለእግር ጉዞ ባመራንበት ወቅት መንገድ ላይ አግኝተውን የባቄላ እሸት ሰጥተውን ነው። ዛሬም ዳግም ተገናኝተን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አውግተናል። ወደቤታቸው ገብተንም ጣፋጭ ምግብ ተመግበናል። ይህን ልዩ ቆይታ እየተመለከታችሁ ዘና ትሉ ዘንድ ጋበዝናችሁ። #farmer #rurallife #የገጠር #ወሎ