የዋዛ መስላው ሊገላት...እሷ ግን ከስር 😱
Zagol Recaps
0:00 / 0:00
የዋዛ መስላው ሊገላት...እሷ ግን ከስር 😱
6 571 просмотр · 6 дней назад
Zagol Recaps
19,2 тыс. подписчиков
6 571 просмотр · 6 дней назад
ከውጭ ሲያይዋት እጅግ በጣም ደግ፣ የዋህ እና ለስላሳ የህፃናት አስተማሪ የምትመስለው ሚስ ሜዶውስ፣ በውስጥ በኩል ግን በከተማው ውስጥ ያሉ አደገኛ ወንጀለኞችን በራሷ መንገድ የምታጣራ እና የምትቀጣ ምስጢራዊ ገዳይ ነች! ከባድ ያለፈ ታሪኳ፣ ምናባዊ የስልክ ጥሪዎቿ እና ከከተማው ሸሪፍ ጋር የምትመሰርተው ያልተጠበቀ የፍቅር ህይወት ወዴት ያመራ ይሆን? ሚስ ሜዶውስ ምስጢሯ ሳይወጣ እስከ መጨረሻው ማምለጥ ትችል ይሆን? ሙሉ ታሪኩን እስከ መጨረሻው ተከታተሉ!
✨ ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን አትርሱ!
🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን የZagol Recaps ቤተሰብ ሁኑ!
💬 ስለ ፊልሙ ያላችሁን አስተያየት Comment ላይ አስቀምጡልኝ!
Copyright Disclaimer: Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing.
Non-profit, educational, or personal use tips the balance in favor of fair use.
#ZagolRecaps #MissMeadows #MovieRecapAmharic #የፊልምታሪክ #AmharicMovieRecap #AmharicMovieSummary #አማርኛየፊልምታሪክ #ThrillerMovies #DramaMovies