እየጠራ ወይስ እየደፈረሰ? | Ethiopia | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV
ነጋሪ ቲቪ Negari TV - Yidnekachew Kebede
0:00 / 0:00
እየጠራ ወይስ እየደፈረሰ? | Ethiopia | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV
3 434 просмотра · 7 часов назад
ነጋሪ ቲቪ Negari TV - Yidnekachew Kebede
57,4 тыс. подписчиков
3 434 просмотра · 7 часов назад
የነጋሪ ቲቪ ልዩ ዝግጅት ከጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀፃላ ጋር በመሆን በሀገራችን ወቅታዊ የፖለቲካ ውጥረት፣ በአገዛዝ ሥርዓቱ የአመራር ውድቀት፣ በታጣቂዎች ጥምረት እንዲሁም በተቋማት መፍረስ ዙሪያ ሰፊ እና ጥልቅ ውይይት አድርገናል። ሀገራዊ ሂደቱ አሁን ያለበትን አቅጣጫ እና የመውጫ መንገዶችን የዳሰስንበትን ይህንን ውይይት ተከታተሉ።
ስለ ነጋሪ ቲቪ | About Negari TV
ነጋሪ ቲቪ (Negari TV) ታማኝ የኢትዮጵያ ዜናዎችን፣ የፖለቲካ ትንታኔዎችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በጥልቀት የሚያቀርብ ነፃ ዲጂታል ሚዲያ ነው። በጋዜጠኛ ይድነቃቸው ከበደ የሚመራው ይህ ቻናል፣ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሚዛናዊና እውነተኛ መረጃዎችን ለኢትዮጵያውያን ተደራሽ ያደርጋል።
Negari TV is a premier independent digital media platform providing reliable Ethiopian news, expert political analysis, and in-depth discussions on current affairs. Led by Yidnekachew Kebede, we are committed to responsible journalism and informed public discourse.
ቤተሰብ ይሁኑ | Stay Connected:
🔴 ሰብስክራይብ ለማድረግ (Subscribe): / @negaritv
🔵 ፌስቡክ (Facebook): / y6ju0rsnav
⚫️ ቴሌግራም (Telegram): https://t.me/+kLc0FwgHHrk3YThk
🐦 ትዊተር (X): / ykfison
ነፃ ሚዲያን ይደግፉ | Support Independent Journalism: ዝግጅቶቻችን ለብዙዎች እንዲደርሱ 👍 Like፣ 💬 Comment እና 🔁 Share በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩ። የእርስዎ ተሳትፎ ለሚዛናዊ ጋዜጠኝነት መጠናከር ትልቅ ድርሻ አለው!
#NegariTV #EthiopianNews #Ethiopia #ዜና #ነጋሪቲቪ #EthiopianPolitics #HabeshaNews #EthiopiaToday #NewsAnalysis #YidnekachewKebede