Перейти к содержимому

በ83 ቢሊዮን ብር የሚገዙት መርከቦች! ከግዢው ጀርባ ያለው አመክንዮ ሲገለጥ! | Ships being purchased for 83 billion Birr!

Gebeya Media - ገበያ

0:00 / 0:00

በ83 ቢሊዮን ብር የሚገዙት መርከቦች! ከግዢው ጀርባ ያለው አመክንዮ ሲገለጥ! | Ships being purchased for 83 billion Birr!

2 523 просмотра · 1 день назад
Gebeya Media - ገበያ
664 тыс. подписчиков
2 523 просмотра · 1 день назад
በቅርቡ ኢትዮጵያ 16 አዳዲስ ግዙፍና ዘመናዊ መርከቦችን ልትገዛ ነው የሚል ዜና ይፋ መደረጉ የበርካቶችን ቀልብ የገዛ ጉዳይ ሆኗል፡፡ በተለይም ኢትዮጵያ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸውና በብዙ ሺኅ ቶን የሚቆጠር ክብደት የመሸከም አቅም ያላቸው መርከቦችን በአንድ ጊዜ ከ83 ቢሊዮን ብር በላይ አውጥታ ልትገዛ ነው የሚለው ዜና አግራሞትን የፈጠረ ጉዳይም ሆኗል፡፡ እናም በዛሬው የገበያ ቢዝነስ ልዩ ዝግጅታችን ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ አውጥታ ከምትገዛቸው 16 ግዙፍ መርከቦች ጀርባ ያሉ እውነታዎች ምንድን ናቸው? የሚገዙት አዳዲስ መርከቦች ምን አይነት ሀገራዊ ፋይዳ ይኖራቸዋል? ኢትዮጵያ ስለምን እነዚህን በርካታ መርከቦች ቢሊዮን ብሮችን አፍስሳ እንድትገዛ ተገደደች? የመርከቦቹ ግዥ ከአጠቃላይ የሀገሪቱ እድገትና ምጣኔ ሃብት ጋር እንዲሁም ከእያንዳንዱ ዜጋ የእለት ከእለት ህይወት ጋር ምን አይነት ግንኙነት ይኖረዋል? ከዚህ አልፎም ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ጊዜያት በእጇ ታስገባቸዋለች የተባሉት ግዙፍ መርከቦች ከዚህ በፊት ከነበሯት መርከቦች ጋር ሲነፃፀሩ ልዩ የሚያደርጋቸው ምንድነው የሚሉትንና ተያያዥ ወሳኝ ነጥቦችን እየተለከትን ቆይታ እናደርጋለን፡፡ እናንተም ለቻናላችንን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ፣ ይህን ቪድዮ ላይክ እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ ደግሞ በኮሜንት መስጫው ላይ እያስቀመጣችሁ እሰከ ዝግጅቱ ፋፃሜ አብራችሁን እንድትቆዩ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡ Recently, the news that Ethiopia is set to purchase 16 new mega and modern ships has captured the attention of many. Especially the news that Ethiopia is going to buy high-value ships with a carrying capacity of thousands of tons at once by spending over 83 billion birr has become a matter of amazement. Therefore, in today's special business and market program, we will explore the realities behind the 16 mega ships that Ethiopia is purchasing with a massive amount of money: What kind of national significance will the new ships being purchased have? Why was Ethiopia forced to invest billions of birr and buy these numerous ships? What kind of connection will the ship procurement have with the country's overall economic growth and with the daily life of every citizen? Beyond this, we will also have a stay looking at crucial points related to what makes the mega ships Ethiopia is said to acquire in the coming times unique when compared to the ships it had before. If you are new to our channel as well, we respectfully invite you to subscribe, like this video, and stay with us until the end of the program by leaving any comments you may have in the comment section. #GebeyaMedia #GebeyaBusiness #GebeyaNews #GebeyaPodcast #Ethiopia #EthiopianShipping #MaritimeTrade #RedSea #EconomicDevelopment #EthiopianBusiness #AfricanTrade #GlobalLogistics #ShippingNews #EthiopianEconomy