Перейти к содержимому

የተውሂድ እና ሽርክ ዳዕዋ በሽርክ ከምትታወቀው ሀገርከጉራጌ  ዞኗ ቃጥባሬ ምድር ክፍል ١🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው!

Zuleyika Abdallaa

0:00 / 0:00

የተውሂድ እና ሽርክ ዳዕዋ በሽርክ ከምትታወቀው ሀገርከጉራጌ  ዞኗ ቃጥባሬ ምድር ክፍል ١🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው!

1 189 просмотров · 1 год назад
Zuleyika Abdallaa
197 подписчиков
1 189 просмотров · 1 год назад
DURSI TAWHIIDAAf ቅድሚያ ተውሂድ: https://t.me/DawahSalaffiyyah/5460 የተውሂድ እና ሽርክ ዳዕዋ በሽርክ ከምትታወቀው ሀገር ከጉራጌ  ዞኗ ቃጥባሬ ምድር ክፍል ١ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 🏝 በለቅሶ የታጀበ ለሙዎሂዶች እርግጠኝነትን የሚጨምር ታላቅ የተውሂድ ዳዕዋ = በሙሐደራው፦ ➩ የቀብር አምልኮ በቃጥባሬ ➪ የቃጥባሬ ሸይኾች ፍጡር ናቸው አይመለኩም። ➩ ታጥበው ተከፍነው ተሰግዶባቸው የተቀበሩ ፍጡር ናቸው። ➪ የሸይኾቹ ቀብር እንደ ካዕባ ተገንብቶበት የካዕባ ልብስ ለብሶ ጠዋፍ ይደረግበታል። ➩ ስለት ይሳሉበታል። ➪ ሰዎች ችግራቸውን በእንብርክካቸው ሄደው ለቀብር ይነግራሉ መፍትሄ ይጠብቃሉ። ➩ እነዚህ ተግባሮች ኩፍር ናቸው ተውበት ያስፈልጋቸዋል። ➪ የቃጥባሬ አካባቢ ሙስሊሞች ይህን ማውገዝና ማስቆም አለባው። ➩ በዚህ ላይ የሚሳተፉና የሚመሩ ሞት ሳይቀድማቸው መመለስ አለባቸው። ➪ ይህ ተግባር የነብዩን ዲን መውጋት ነው። ➩ ይህ ተግባር ሸሪዓን ማጥፋት ነብዩና ሶሓቦች ዋጋ የከፈሉለትን እስልምና ማጥፋት ነው። ➩ በየቦታው ያሉ የሽርክ ማእበሎች አላህ ያድርቃቸው። እኛን አላህ ሰበብ ያድርገን። 👉 ይህ ዳዕዋ በትክክለኛ አገላለጽ በትክክለኛ ቦታ ተገቢ በሆነ ቦታ ቀርቧል። ይህ ዳዕዋ ለቃጥባሬ አካባቢ ህዝብ በታላቅ ስፒከር ሁልጊዜም ሊያዳምጡት ይገባል። 🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው! 🗓 በ25/3/2015 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 --------------⫷⫸---------------- 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸ •••🍃••════•••🍃🌺🍃•••════••🍃••• ↓↓↓↓↓↓ ቴሌግራም:--https://t.me/DawahSalaffiyyah •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• Subscribe  በማድረግ ሌሎችንም ደርሶችን አብረን እናዳምጥ እንማር ለሌሎችም ጓደኞቻችን እናጋራ።    / @zuleyikaabdallaa   ["እውነተኛ ሙስሊም ሀቅ በዞረበት ነው የሚዞረው።"] https://t.me/DawahSalaffiyyah/5461