Перейти к содержимому

ነፍሴ ግን || Nefese Gin Orgninal song 2026

Novel Studio official

0:00 / 0:00

ነፍሴ ግን || Nefese Gin Orgninal song 2026

12 440 просмотров · 5 дней назад
Novel Studio official
202 тыс. подписчиков
12 440 просмотров · 5 дней назад
ዘማሪ በኃይሉ ገላዬ፡ ዘማሪት ሩት በኃይሉ፡ ወንድም ገዛኽኝ ሙሴ 0911999893 ከሁሉ አስቀድሜ በነገር ሁሉ የረዳኝንና ሁሉ በእርሱ ከእርሱና ለእርሱ የሆዉንና ክብርና ምስጋና አምልኮ ሊቀበል የተገባዉን በዘለአለም ኪዳን እሰቦ በልጁ የጠራኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። በመቀጠል በምድር የሕይወት ጉዞዬ በከፍታና በዝቅታ በተለያየሁኔታ ዉስጥ ሳልፍ በጸሎታችሁ በምክራችሁና ያላችሁን ነገር ሁሉ በመቁረስ ከጎኔ የቆማችሁ አዕላፋት ወንድምና እህቶቼን እንዲሁም ወንድሜ ኢዶሳ አመንታን ጌታ ይባርካችሁ ማለት እወድዳለሁ #mezmur #ethiopianmusic #newethiopianmezmur #newethiopianmusic #newethiopianmusic2026 #ethiopia #habesha #duet #mezmur_yared #0979 ‪@DNovelStudio‬