"የእግዚአብሔር ክንድ ልትገለጥ ነው|አመጽ እና ክፋት በዝቷል በሃገራችን ለይ |እናንተ ቅዱሳን ዬት ናችሁ ፍጠኑ ወደ ጓዳ ግቡ #Pastor Asfaw Bekele
የሰማይ ጥሪ
0:00 / 0:00
"የእግዚአብሔር ክንድ ልትገለጥ ነው|አመጽ እና ክፋት በዝቷል በሃገራችን ለይ |እናንተ ቅዱሳን ዬት ናችሁ ፍጠኑ ወደ ጓዳ ግቡ #Pastor Asfaw Bekele
556 просмотров · 19 ч назад
የሰማይ ጥሪ
401 подписчик
556 просмотров · 19 ч назад
ውድ የሰማይ ጥሪ ዩቱብ ቻናል ቤተሰቦቼ :ዛሬ ለእናንተ ይመጥናል ብዬ ይዤላችሁ ያቀረብኩት በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ታዋቂው የእግዚአብሔር ሰው ፖስተር አስፋው በቀለ ለእግዚአብሔር የማይታዘዙ በሚል የሰጡት ጥልቅ ትምህርት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ትምህርቱን ይበልጥ ግልጽ ለማድረግም በዘመን አቆጣጠር ሰንጠረዦች እና በምስሎች አጅበን አዘጋጅተነዋል።
ለእግዚአብሔር የማይታዘዙ :
ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቻናል ላይ የሚቀርቡ ቪዲዮዎች አላማቸው ወንጌልን ማስፋፋት እና አማኞችን ለማነጽ ነው።
ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና በምስል የተደገፉ የወንጌል መልእክቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #halwot #abelbirhanu #fetadaily #new_protestant_mezmur #new_music_video#shalom#Pastor Asfaw Bekele#አማኝ