መልክአ መድኃኔዓለም - ወር በገባ በ27 የመድኃኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ ወርኃዊና አመታዊ ክብረ በዓል በታላቅ ድምቀት ታስቦና ተከብሮ ይውላል(አስረስ ሳሙኤል)
FAM
0:00 / 0:00
መልክአ መድኃኔዓለም - ወር በገባ በ27 የመድኃኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ ወርኃዊና አመታዊ ክብረ በዓል በታላቅ ድምቀት ታስቦና ተከብሮ ይውላል(አስረስ ሳሙኤል)
220 просмотров · 2 месяца назад
FAM
891 подписчик
220 просмотров · 2 месяца назад
#famfan3 #ethiopianorthodox #ethiopia #habesha #duet #መድኃኔዓለም
ፈጣሪዬ #ክርስቶስ ሆይ፤ የኃያላን ጌታ የፍጥረታትም ሁሉ ፈጣሪ እንደመሆንህ
በዚያች ነፍስህን ከሥጋህ በተለየበት ስዓት የሲኦል ጠባቂዋ እሰኪፈራ፤ሞት እስኪደነግጥ ድረስ መሬት ተነዋወጠች መቃብራት ተከፋፈቱ።
ስብሐት ለከ፤ አቤቱ በፍጥረት ሁሉ አንደበት የምትመሰገን ለአንተ ለ #መድኃኔ_ዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል።
አቤቱ ለተራቆቱት ልብስ የምትሆናቸው ለአንተ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል።
አቤቱ ነፍስና ሥጋን አዋህደህ በምግባር በሃይማኖት አጽንተህ የምታከብራቸው ለአንተ ለ #መድኃኔዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል።
አቤቱ በመንግሥትህ ሽረት በህልውናህ ሞት ኅልፈት የሌለበት ለአንተ ለንጉሥ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል።
አቤቱ የቅዱስ #አብ አካላዊ ቃል የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለአንተ ክብር ምስጋና ይገባል ለዘለዓለሙ አሜን።
መድኃኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ