Перейти к содержимому

የልስን አሰራር ምን ይመስላል.Plastering work (part 1).construction for beginners

Yaya Construction

0:00 / 0:00

የልስን አሰራር ምን ይመስላል.Plastering work (part 1).construction for beginners

9 969 просмотров · 4 г. назад
Yaya Construction
50,9 тыс. подписчиков
9 969 просмотров · 4 г. назад
የልስን አሰራር ምን ይመስላል.Plastering work (part 1).construction for beginners የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ ! Please contact me using my email: yaru7890@gmail.com or on telegram using this username:@Yaya0102 construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course. Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇https://www.youtube.com/channel/UCSPW... 🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽 Facebook:   / yared.yilma94