Перейти к содержимому

Ethiopia :- 🔴አቡነ አረጋዊ | ጥቅምት 14 | በዓለ ንግሥ| abune aregawi |ቀጥታ ከዘነበወረቅ አቡነ አረጋዊ 📍ደብረ ዳሞ//ንግሥ#live

ፋሲካ ሚዲያ Fasika Media

0:00 / 0:00

Ethiopia :- 🔴አቡነ አረጋዊ | ጥቅምት 14 | በዓለ ንግሥ| abune aregawi |ቀጥታ ከዘነበወረቅ አቡነ አረጋዊ 📍ደብረ ዳሞ//ንግሥ#live

1 057 просмотров · Трансляция закончилась 5 дней назад
ፋሲካ ሚዲያ Fasika Media
260 подписчиков
1 057 просмотров · Трансляция закончилась 5 дней назад
Ethiopia :- 🔴አቡነ አረጋዊ | ጥቅምት 14 | በዓለ ንግሥ| tikimt 14 | abune aregawi |ቀጥታ ከዘነበወረቅ አቡነ አረጋዊ 📍ደብረ ዳሞ//ንግሥ#live ጥቅምት 14 ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓት የጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ (አባ ዘሚካኤል) መታሰቢያ (በዓለ ዕረፍት/መሰወር) የሚከበርበት ቀን ነው። #ethiopiaorthodox​ #አቡነ_አረጋዊ​ #ደብረዳሞ እንኳን ወደ ፋሲካ ሚዲያ በሰላም መጡ! “ፋሲካ ሚዲያ — ከጨለማ ወደ ብርሃን!” ፋሲካ ሚዲያ ከተለያዩ ታሪካዊ ቅዱሳን ገዳማትና አድባራት የሚከናወኑ መንፈሳዊ መርሃ-ግብሮችን፣ የወንጌል ስብከቶችንና ልብን የሚያሳርፉ ምስጋናዎችን በቀጥታ ስርጭት (Live Stream) ወደ እርስዎ ቤት የሚያደርስ መንፈሳዊ ሰርጥ ነው። በተለይ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ምዕመናን የቅዱሳን ቦታዎችን ረድኤትና ድባብ በምስልና በድምፅ ጥራት በማቅረብ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንተጋለን። ርቀት ሳይበግረው የገዳማቱን በረከት ከቤትዎ ሆነው ይሳተፉ ዘንድ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! “የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤” (ቆላስይስ 3:16) #SUBSCRIBE #LIKE #eotc #eotcmk #fasicamedia