Перейти к содержимому

አጋንንት እና መልካምነት አብሮ ይሆናል? || የሴት ልጅ መንፈሳዊ አቅም || Manyazewal Eshetu Podcast EP.212 || TEKLU

Manyazewal Eshetu

0:00 / 0:00

አጋንንት እና መልካምነት አብሮ ይሆናል? || የሴት ልጅ መንፈሳዊ አቅም || Manyazewal Eshetu Podcast EP.212 || TEKLU

29 476 просмотров · 1 мес. назад
Manyazewal Eshetu
698 тыс. подписчиков
29 476 просмотров · 1 мес. назад
በዚህ የፖድካስት ክፍል «ክብ ስምንት ማዕዘናዊ ሰው» እና «ሴቷ በሰው እና በፈጣሪ መካከል» የተሰኙ መጻሕፍት ደራሲ ከሆነው ተክሉ በዓል ጋር ስለ ነፍስ፣ መንፈስ እና ከስጋ ወሰን ባሻገር ስለሚገኙ ረቂቅ ዓለማት ጥልቅ ውይይት አድርገናል። ደራሲ ተክሉ በዓል ከመጻሕፍቱ እሳቤዎች እና ጥናቶቹ በመነሳት፡ አጋንንት ሰዎችን እንዴት ይቆጣጠራሉ? አጋንንትን ተጠቅሞ መልካም ነገር ማድረግ ይቻላል? ሲገብሩላቸውስ ወርቅ የሚሰጡበት አሰራራቸው ምንድን ነው? ከዚህም ባሻገር የስጋ እና የነፍስ መለያየት ምስጢር፣ የነፍስ ኃይል እንዲሁም «ሞት የለም» በሚለው እሳቤ ዙሪያ ያካፈለውን አስደናቂ ማብራሪያ ይከታተሉ። 🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ለየት ያሉ ፖድካስቶች ሲለቀቁ ወዲያው ይከታተሉ። 💬 አስተያየትዎን ኮመንት ላይ ያካፍሉን፤ ቪዲዮውን ከወደዱት Like እና Share ማድረጎን አይርሱ! #TekluBeal #Podcast #Spirituality #Soul #AmharicPodcast #Ethiopia #MysteriousWorld #Books