Перейти к содержимому

ሰክሬ ሌሊት ስገባ አባቴ ጠብቆ ይፀልይልኝ ነበር | ዳግም የመቆሜ ምክንያት የእነሱ ፀሎት ነው

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

0:00 / 0:00

ሰክሬ ሌሊት ስገባ አባቴ ጠብቆ ይፀልይልኝ ነበር | ዳግም የመቆሜ ምክንያት የእነሱ ፀሎት ነው

26 468 просмотров · 2 месяца назад
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
188 тыс. подписчиков
26 468 просмотров · 2 месяца назад
#christarmy #marciltv #asterabebe #berekettesfaye #Christiantube ያደገው በጌታ ቤት ቢሆንም በብዙ መከራ ውስጥ አልፏል። ሰይጣን ህይወቱን ሊነጥቀው በብዙ ሞክሯል በተደጋጋሚ ራሱን ሊያጠፋ ሞክሯል በብዙ ሱስ ውስጥ አልፏል ዛሬ ግን ሁሉ ታሪክ ሆኗል ጌታ ወደህይወቱ መጥቶ ፍፁም እረፍት አሳርፎታል። ሞት ተሽሮ ሁሉ ቀርቶ ዛሬ ለምስክርነት በቅቷል። እንደዘመረው ምህረቱ አቁሞት ዛሬ የክርስቲያን ፖድካስት እንግዳችን ሆኗል። ብዙዎችን የሚያስተምረውን ምስክርነት ተጋበዙ።