Перейти к содержимому

Toyota Corolla ከመግዛትዎ በፊት ይህን ይወቁ! | የቶዮታ ኮሮላ ሙሉ ግምገማ & ዋጋ በኢትዮጵያ | Legacy Car Review

Legacy Car Review

0:00 / 0:00

Toyota Corolla ከመግዛትዎ በፊት ይህን ይወቁ! | የቶዮታ ኮሮላ ሙሉ ግምገማ & ዋጋ በኢትዮጵያ | Legacy Car Review

104 просмотра · 2 нед. назад
Legacy Car Review
38 подписчиков
104 просмотра · 2 нед. назад
በዓለማችንም ሆነ በሀገራችን ኢትዮጵያ በብዛት የምናያትን እና በታሪክ ውስጥ በብዛት ከተሸጡ መኪኖች ቀዳሚውን ስፍራ የያዘችውን ቶዮታ ኮሮላን (Toyota Corolla) ሙሉ መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል! በዚህ ቪዲዮ የመኪናዋን ታሪክ፣ የነዳጅ ቆጣቢነት፣ የሞተር ጥንካሬና የኤሌክትሪክ ሲስተም ጽናት እንዲሁም ብዙ ሰው የማያውቃቸውን 2 ዋና ዋና ድክመቶቿን በዝርዝር ዳሰናል። የህልምዎ መኪና ዛሬ እውን ይሁን! መኪና ለመግዛት፣ ለመሸጥ ወይም ለማስታወቅ በ 0944668964 ይደውሉልን፤ ቻናላችንንም Subscribe በማድረግ አዳዲስ የቪዲዮ ግምገማዎችን ይከታተሉ።