አስፈሪውና ከባዱን ደመና መቼ ይሆናል ? || ይህንን ማስጠንቀቂያ በጭራሽ ችላ አትበሉ! || (ዶ/ር) መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ || Dr Rodas Tadese
Tsiwa MEDIA /ፅዋ ሚዲያ
0:00 / 0:00
አስፈሪውና ከባዱን ደመና መቼ ይሆናል ? || ይህንን ማስጠንቀቂያ በጭራሽ ችላ አትበሉ! || (ዶ/ር) መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ || Dr Rodas Tadese
15 544 просмотра · 1 месяц назад
Tsiwa MEDIA /ፅዋ ሚዲያ
28,6 тыс. подписчиков
15 544 просмотра · 1 месяц назад
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ!
ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ቅዱስ ትምህርት፣ ስብከት፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ፣ የቅዱሳን ታሪክ፣ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ፣ መንፈሳዊ ምስጢራት፣ የበዓላት ትምህርቶች፣ እና ክርስቲያናዊ ሕይወትን የሚያበረታቱ ትምህርቶችን ለማካፈል የተመሰረተ ነው።
*በዚህ ቻናል የሚያገኙት፦*
✝️ የኦርቶዶክስ ስብከቶች
📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜዎች
⛪ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ
👑 የቅዱሳን ሕይወትና ገድላት
🙏 የጸሎትና የጾም ትምህርቶች
📜 የእምነት ምስጢራትና መንፈሳዊ ትምህርቶች
ዓላማችን በእግዚአብሔር ቃል እና በቅዱስ ትውፊት መሠረት እምነትን ማጠናከር፣ የመንፈሳዊ እውቀትን ማሳደግ፣ እና ሰዎችን ወደ ክርስቶስ ማቅረብ ነው።
🔔 ቻናላችንን *Subscribe* ያድርጉ፣ *Like* ያድርጉ፣ *Share* ያድርጉ፣ እና አዲስ መንፈሳዊ ትምህርቶችን እንዳያመልጥዎ *Notifications* ያብሩ።
---
Welcome to Our Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Channel!
This channel is dedicated to sharing the spiritual heritage of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church through biblical teaching, Orthodox sermons (Sibket), explanations of Holy Scripture, Church history, the lives of the saints, spiritual mysteries, feast day teachings, and guidance for Christian living.
Our mission is to help believers grow in faith, deepen their understanding of the Holy Bible and Holy Tradition, and draw closer to our Lord Jesus Christ through prayer, repentance, and Orthodox teaching.
*On this channel, you'll find:*
✝️ Ethiopian Orthodox Tewahedo Sermons (Sibket)
📖 Bible Studies & Scripture Explanations
⛪ Ethiopian Orthodox Church History
👑 Lives of Saints
📜 Orthodox Faith & Spiritual Mysteries
🙏 Prayer, Fasting & Christian Living
🎥 Weekly Faith-Based Videos
If you enjoy our content, please *Subscribe**, **Like**, **Share**, and **Turn on Notifications* to support our ministry and never miss a new video.
*May God bless you, strengthen your faith, and guide you in His truth. Amen.*