STS ቆጣሪ ላይ ቶከን ሲያስገቡ የሚያጋጥሙ ችግሮች | ጠቃሚ መረጃ
Electric Solutions(አክሊሉ የኤሌክትሪክ መፍትሔዎች)
0:00 / 0:00
STS ቆጣሪ ላይ ቶከን ሲያስገቡ የሚያጋጥሙ ችግሮች | ጠቃሚ መረጃ
363 просмотра · 3 недели назад
Electric Solutions(አክሊሉ የኤሌክትሪክ መፍትሔዎች)
1,32 тыс. подписчиков
363 просмотра · 3 недели назад
በዚህ ቪዲዮ ስለ STS ቅድመ ክፍያ ቆጣሪ አጠቃቀም፣ ቶከን አጠቃቀም እና ቶከን ሲያስገቡ ሊያጋጥሙ ስለሚችሉ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው እናብራራለን።
በተለይ Reject, Error, Token Used ሲያሳይ ምን ማለት እንደሆነ፣ CIU ምላሽ ካልሰጠ ምን ማድረግ እንደሚገባ እና ቶከን Accept ካደረገ በኋላ መብራት ካልበራ ምን መፈተሽ እንደሚገባ እንመለከታለን።
ይህ መረጃ ጠቃሚ ከሆነልዎ 👍 Like, Comment & Subscribe ማድረግ አይርሱ። ⚡