የዓይነ ስውር ሰውን ቤት ለመዝረፍ ገቡ... ግን የሕይወታቸውን ትልቁን ስህተት ሠሩ! 😱
Film | አማርኛ
0:00 / 0:00
የዓይነ ስውር ሰውን ቤት ለመዝረፍ ገቡ... ግን የሕይወታቸውን ትልቁን ስህተት ሠሩ! 😱
3 853 просмотра · 2 месяца назад
Film | አማርኛ
132 подписчика
3 853 просмотра · 2 месяца назад
የዛሬው ቪዲዮ የ "Don't Breathe (2016)" ፊልም ሙሉ ትረካ ነው።
ሶስት ወጣቶች ቀላል ዒላማ መስሎአቸው የአንድ ዓይነ ስውር አዛውንትን ቤት ለመዝረፍ ይገባሉ። ነገር ግን በዚያ ቤት ውስጥ ያገኙት ከገንዘብ በላይ አስፈሪ ምስጢር ነው። ከዚያ በኋላ የተጀመረው ግጭት ሕይወታቸውን ወደ አስከፊ ቅዠት ይቀይረዋል።
ይህን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ ይመልከቱ፣ እና አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩ።
👍 ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ያድርጉ።
🔔 ተጨማሪ የፊልም ትረካዎችን እንዳያመልጣችሁ Subscribe ማድረግን አትርሱ።
#የፊልምትረካ #AmharicMovieRecap #MovieRecap #አማርኛ #ፊልም