Перейти к содержимому

🌟የተመረጡ የቅዱስ አማኑኤል መዝሙራት ስብስብ | እጅግ ተወዳጅ የአማኑኤል መዝሙሮች | Ethiopian Orthodox Mezmur

መዝሙረ ዳዊት ሚዲያ 21( Mezmure Dawit Media 21)

0:00 / 0:00

🌟የተመረጡ የቅዱስ አማኑኤል መዝሙራት ስብስብ | እጅግ ተወዳጅ የአማኑኤል መዝሙሮች | Ethiopian Orthodox Mezmur

7 630 просмотров · 1 дн. назад
መዝሙረ ዳዊት ሚዲያ 21( Mezmure Dawit Media 21)
22,3 тыс. подписчиков
7 630 просмотров · 1 дн. назад
#KidusAmanuel #አማኑኤል #Mezmur ☦️በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ቅዱስ_አማኑኤልን ለምናመሰግንበት ለአበዊነ #አብርሃም_ይስሐቅ_ያዕቆብ ወርሐዊ መታሰቢያ በዐል እንኳን አደረሰን/አደረሳችሁ ✝️💒✝️ 🌟 የተመረጡ የቅዱስ አማኑኤል መዝሙራት ስብስብ | እጅግ ተወዳጅ 🌟    • 🌟የተመረጡ የቅዱስ አማኑኤል መዝሙራት ስብስብ | እጅግ ተወዳጅ የአ...   🙏ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን "አማኑኤል" (እግዚአብሔር ከእኛ ጋር) በሚል ስም የሚያመሰግኑ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ መዝሙራትን በዚህ ቪዲዮ አሰባስበንላችሁ ቀርበናል። መስከረም 28/2019/ዓመተ ምህረት #አምላካችን_ቅዱስ_አማኑኤል #ቅዱሳን_አበዉ_አብርሃም_ይስሐቅ_ያዕቆብ 👉በዚህም ዕለት #አማኑኤል የሚል ስሙ በማይመረመር ጥበቡ ሰው ሆኖ እንዳዳነን ይነገራል ይሰበካል 👉ነቢያት ሁሉ የማይመረመር እርሱን መርምሮ ወደ ማወቅ መድረስ ባይቻላቸው #እግዚአብሔር_ቃል ከሰው በተወለደው ልደት ታየ በመወለዱም የእናቱን ማኅተመ ድንግልናዋን አልለወጠውም 👉ከእናቱ #በድንግልና_ተወልዶ ወደዚህ ዓለም መጣ በመወለዱም ድንግልናዋ አልተለወጠም የወሰነችው የድንግል ማሕፀንም አልተለወጠም እንደ ቀደመው አፀናት እንጂ 👉በባሕርየ መለኮቱ የማይታይ ሲሆን #በሥጋ_ታየ በሁሉ ሙሉ ሲሆን እርሱም የሌለበት ቦታ የሌለ ሲሆን በቦታው ሁሉ ሙሉ የሚሆን እርሱ እንደምን ይታያል? 👉መድኃኒታችን #ቅዱስ_አማኑኤል በመለኮቱ ኃይል ዲያብሎስን ድል ሊነሣው አልወደደም ሞት በሚስማማው ሥጋ ነው እንጂ ስለዚህ ሐዋርያው ጳውሎስ ሰዎች ነፍስን ሥጋን በመዋሐድ መሰሉት እርሱም እንደ ነርሱ ሆነ ብሎ ለዕብራውያን ሰዎች ፃፈ ዕብ.2፥14 👉ከትንሣኤ አስቀድሞ የሚሆን ሞት ሳይቀድም ትንሣኤ እንደምን ይደረጋል? መሞትስ እንደምን ይቻላል? #የሚሞት_ሥጋን በመልበስ ነው እንጂ መለኮት አይሞትምና 👉ለአምላካችን #ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን #በአማኑኤል ስሙ #በእንተ_ማርያም እሙ ከኃጢአት ከፍዳ ከክህደት ሁሉ ያድነን የቅዱሳን አበዉ #አብርሃም_ይስሐቅ_ያዕቆብ ረድኤት በረከታቸው ከኛ ጋራ ይሁን 👉 #የእግዚአብሔር አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር "አሜን" ✝️💒✝️ 👍 ወድደውት ከሆነ Like ያድርጉ 💬 አስተያየትዎን Comment ውስጥ ያስቀምጡ 🔔 Subscribe ያድርጉ + Bell icon ይንኩ 📤 ለቤተሰብ እና ጓደኞችዎ Share ያድርጉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! 🙏 #KidusAmanuel #አማኑኤል #Mariam