Перейти к содержимому

ሽበት ከስር ንቅል አርጎ ያጠፋልኝ ፀጉሬ በፍጥነት ያሳደገልኝ /grayhair/haircare/hairtutorial

Roza ጉራጌ

0:00 / 0:00

ሽበት ከስር ንቅል አርጎ ያጠፋልኝ ፀጉሬ በፍጥነት ያሳደገልኝ /grayhair/haircare/hairtutorial

6 330 просмотров · 19 ч назад
Roza ጉራጌ
237 тыс. подписчиков
6 330 просмотров · 19 ч назад
ሰላም የ Roza ጉራጌ ቤተሰቦች! በዚህ ቪድዮ ሽበትን በቋሚነት ከስሩ ለማጥፋት፣ አዲስ ሽበት እንዳይበቅል ለመከላከል እና ፀጉርን ተፈጥሯዊ ጥቁር ቀለሙን እንዲመልስ የሚያደርግ እጅግ በጣም ፍቱን የሆነ የቤት ውስጥ ቅባት (ዘይት) አሰራር አሳይቻችኋለሁ። ይህ የተፈጥሮ ውህድ ሽበትን ከማጥፋት ባለፈ ለፀጉር መነቃቀል፣ መሳሳት እና ቶሎ ለማያድግ ፀጉር ተመራጭ መፍትሄ ነው! ሽበትን ቀስ በቀስ እያደበዘዘ ተፈጥሯዊ ጥቁር ቀለሙን እንዲይዝ ያደርጋል የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት አዳዲስ ጠንካራ ፀጉሮች እንዲበቅሉ ይረዳል ፀጉር ሳይበጣጠስ በፍጥነትና በወፍራሙ እንዲያድግ ያደርጋል ለወንዶችም ለሴቶችም (የፂም ሽበት ላለባቸውም) ተስማሚ ነው ሮዝመሪ (Rosemary) ጥቁር አዝሙድ (Black Seed) ቅርንፉድ (Cloves) ጥቁር ሄና (Black Henna) ተልባ (Flaxseed) ፍሬሽ ዝንጅብል (Ginger) የወይራ ወይም የኮኮናት ዘይት #ሽበት #ሽበትማጥፊያ #የሽበትመፍትሄ #Rozaጉራጌ #GrayHairTreatment #ReverseGrayHair #የፀጉርቅባት #የፀጉርእንክብካቤ #NaturalHairCare #EthiopianBeautyTips