Samsung A17 Hard Reset & Pattern Unlock | ሳምሰንግ A17 ስልክ መቆለፊያ በረሳንበት ጊዜ እንዴት መክፈት እንችላለን?
Tz Mobile
0:00 / 0:00
Samsung A17 Hard Reset & Pattern Unlock | ሳምሰንግ A17 ስልክ መቆለፊያ በረሳንበት ጊዜ እንዴት መክፈት እንችላለን?
762 просмотра · 2 месяца назад
Tz Mobile
513 подписчиков
762 просмотра · 2 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የ TZ Mobile ቤተሰቦች!
በዚህ ቪዲዮ ላይ የሳምሰንግ ጋላክሲ A17 (Samsung Galaxy A17) ስልክ የፓተርን (Pattern)፣ የፓስወርድ (Password) ወይም የፒን ቁጥር (PIN) ቢጠፋብን ወይም ስልኩ በጣም እያጨናገፈ (Lag እያደረገ) ቢያስቸግረን እንዴት በቀላሉ በእጃችን Hard Reset (ፎርማት) ማድረግ እንደምንችል ደረጃ በደረጃ እናያለን።
ማስጠንቀቂያ (Important Note):
ይህንን ከማድረጋችሁ በፊት በስልኩ ውስጥ ያሉ ማናቸውም ፋይሎች (ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች እና ኮንታክቶች) ሙሉ በሙሉ እንደሚጠፉ እና ስልኩ ሲበራ የነበረውን የጉግል አካውንት (Google Account/FRP) ሊጠይቅ ስለሚችል የኢሜይል አካውንታችሁን ማወቅ እንዳለባችሁ ላሳስባችሁ እወዳለሁ።